Tidar felagi

Contains ads
10K+
Downloads
Content rating
Mature 17+
Screenshot image
Screenshot image

About this app

Find Love and Get Married!

Tidarfelagi.com is an Ethiopian Marriage focused dating website and mobile app. It is not just a dating site, this site is where people find a solid long-lasting romantic relationship and get married!

በአሁኑ ሰአት የአኗኗር ዘይቤያችን ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተቀየረ የመጣበት ወቅት ላይ ነን። የዕለት ተለት ማህበራዊ ግንኙነታችን በእጅ ስልካችን ውስጥ የሚያልፍ ሆኗል። ብዙውን ሰአታችንንም በስልካችን ላይ እንደምናሳልፍ ይታወቀቃል። ስለሆነም ሰዎችን ለመተዋወቅና ግንኙነትን ለማዳበር ከተለመደው የተለየ መንገድ መከተል የግድ ይሆናል።

በቅርቡ በተደረገ ጥናት መሰረት ከአምስት የፍቅር ግንኙነቶች ውስጥ አንዱ በኦንላይን የሚጀመር እንደሆነ ያሳያል። ይህንንም ሁኔታ በመረዳት ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን በኦንላይን ማግኘት የሚችሉበትን ድረገፅና መተግበሪያ አዘጋጅተናል።

መተግበሪያውን ከ ጉግል ፕለይ ስቶር በማውረድ ወይንም ድረገጹ ላይ በመሄድ ከተመዘገቡ በኋላ ስለ ራስዎ እና ስለሚፈልጉት አይነት ሰው በሚጠይቀው መሰረት የተሟላ መረጃ ይምሉ። የርሶን ማች ለማግኘት መተግበሪያው ላይ ገብተው ከታች Matches የሚለውን በተን ተጭነው የርሶን ማች ማየትና የሚፈልጉት ሰው ፎቶ ላይ በመጫን ፕሮፋይል ውስጥ ገብተው "Message" የሚለውን በተን በመጫን የትውውቅ መልዕክት በመላክ፤ በመተዋወቅና በመግባባት፤ ግንኙነትን በመፍጠርና በማጠናከር የፍቅር አጋርዎን ማግኘት ይችላሉ።

tidarfelagi.com ለኢትዮጵያውያን የሚሆን፣ ከጊዜው ጋር የሚሄድና በቀላሉ በሚፈልጉት መስፈርት የፍቅር አጋርዎን ማግኘት የሚችሉበት ድረገፅና እና መተግበሪያ ነው።

tidar felagi - Ethiopian Marriage Focused Dating App

tidarfelagi - Ethiopian Dating App
Updated on
Aug 29, 2023

Data safety

Safety starts with understanding how developers collect and share your data. Data privacy and security practices may vary based on your use, region, and age. The developer provided this information and may update it over time.
No data shared with third parties
Learn more about how developers declare sharing
This app may collect these data types
Location, Personal info and 5 others
Data is encrypted in transit
You can request that data be deleted

App support

More by YezareTech