የአስተዳደር ህግ ባለሙያዎች የአስተዳደር ህግን አስፈላጊነት ሲያስረግጡ “የአስተዳደር ህግ ባይኖር ኖሮ ልንፈጥረው ይገባ ነበር፡፡” ሲሉ ተደምጠዋል:: የአስተዳደር ፍትሕ ጥማት የሁሉም ዜጋ ችግር እንደመሆኑ በተለይ በኛ አገር የአባባሉ ትክክለኛት ከተገቢ ጥራጣሬ በላይ ነው፡፡ ህንዳዊው የአስተዳደር ህግ ታዋቂ ምሁርና ዳኛ የሆኑት ባክሲ በአንጽኦት እንደገለጹት “የአንድን አገር የአስተዳደር ህግ ማወቅ የዛችን አገር አጠቃላይ የህግ ስርዓት ማወቅ ነው፡፡”
ይህ በአፕ መልክ የተዘጋጀ መጽሀፍ ስለ ኢትዮጵያ አስተዳደር ህግ ባህርያት አፈጻጸሙ እንዲሁም የመንግስትንና የግለሰብን ግንኙነት የሚመሩ ደንቦችና መርሆዎች በስፋት ይዳስሳል።
When state lawmakers emphasized the importance of administrative law, they concluded: "If there was no administrative law, we would have created it." The thirst for administrative justice is a problem for all citizens, especially in our country, and the right thing to say is more than just good quality. Baxia, a prominent scholar and judge of Indian State Law, asserted in Anchor: "To know the law of a country is to know the general legal system of our country."
This book-based book extensively explores the characteristics of Ethiopian government law and the rules and principles governing government and private relations.