Google አረጋጋጭ በስልክዎ ላይ ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ኮዶችን ያመነጫል።
ባለ2-ደረጃ ማረጋገጫ ወደ መለያ በሚገቡበት ጊዜ ሁለተኛ ደረጃ ማረጋገጫን በመጠየቅ ለGoogle መለያዎ ይበልጥ ጠንካራ የሆነ ደህንነት ያቀርባል። ከእርስዎ የይለፍ ቃል በተጨማሪም ስልክዎ ላይ ባለው የGoogle አረጋጋጭ መተግበሪያው የመነጨውን ኮድ ማቅረብ ይኖርብዎታል።
ስለባለ 2-ደረጃ ማረጋገጫ የበለጠ ይወቁ፦ https://g.co/2step
ባህሪያት፦
* የማረጋገጫ ኮዶችን ያለውሂብ ግንኙነት ያመነጫል
* Google አረጋጋጭ ከብዙ አቅራቢዎች እና መለያዎች ጋር ይሠራል
* ለAndroid Wear ድጋፍ
* ጨለማ ገጽታ ይገኛል
* በQR ኮድ በኩል ራስ-ሰር ማዋቀር
የፈቃድ ማስታወቂያ፦
ካሜራ፦ የQR ኮዶችን በመጠቀም መለያዎችን ለማከል ያስፈልጋል