Gboard እርስዎ ስለGoogle ቁልፍ ሰሌዳ የሚወዱትን ሁሉንም ነገር—ማለትም ፍጥነት እና አስተማማኝነት፣ የሸርተቴ ትየባ፣ በድምፅ ትይባ እና ተጨማሪ ነገሮችን—እና እንዲሁም ውስጠ-ግንቡ የGoogle ፍለጋ የያዘ ነው። ከእንግዲህ የመተግበሪያ መቀያየር አያስፈልግም፦ ከራሱ ከቁልፍ ሰሌዳዎ ሆነው ይፈልጉ እና ያጋሩ።
Gboard ስሜት ገለጭ ምስሎችን በበለጠ ፍጥነት ማግኘት እንዲችሉ ለማገዝ የስሜት ገለጭ ምስል ፍለጋ እና እንዲሁም የGIF ፍለጋ ብሎም እየሰሩ ሳሉ በቋንቋዎች መካከል መቀያየር የሚያስችልዎት የብዝሐ ቋንቋ ትየባ አለው።
የሸርተቴ ትየባ — ጣትዎን ከፊደል ወደ ፊደል በማንሸራተት በበለጠ ፍጥነት ይተይቡ
የድምፅ ትየባ — እግረ መንገድዎን በቀላሉ ጽሑፍን በቃል ያስጽፉ
ከGoogle ሆነው ማንኛቸውም ነገር ይፈልጉ እና ያጋሩ፦ — ለመፈለግ እና ለማጋራት በG ላይ ይጫኑ፦
• በአቅራቢያ ያሉ መደብሮች እና ምግብ ቤቶች
• የአየር ሁኔታ ትንበያዎች
• የዜና ዘገባዎች
• የስፖርት ውጤቶች
• እና በGoogle ላይ የሚፈልጉት ማንኛውም ነገር
የስሜት ገላጭ ምስል ፍለጋ — ያንን ስሜት ገላጭ ምስልን በበለጠ ፍጥነት ያግኙት
GIFዎች — ለትክክለኛው አፀፋ ምላሽ የሚሆኑ GIFዎችን ይፈልጉ እና ያጋሩ። (የምስል ቁልፍ ሰሌዳ ድጋፍን ተግባራዊ ባደረጉ መተግበሪያዎች ውስጥ የሚገኝ)
የብዝሐ ቋንቋ ትየባ — ከእንግዲህ ራስዎ በቋንቋዎች መካከል መቀያየር አያስፈልገዎትም። Gboard አሁን በነቁ ማንኛቸውም ቋንቋዎችዎ ላይ የሉል ቁልፉ መታ ማድረግ ሳያስፈልግ በራስ-ሰር አርሞ የአስተያየት ሐሳብን ይሰጣል።
Google ትርጉም — በቁልፍ ሰሌዳው ላይ እየተየቡ ሳሉ ያስተርጉሙ
የባለሙያ ጠቃሚ ምክሮች፦
• በማንኛቸውም መተግበሪያዎች ውስጥ (Android 4.4+) ላይ በመቶዎች ከሚቆጠሩ ስሜት ገላጭ ምስሎች ለመምረጥ Enterን ተጭነው ይያዙ።
• እርስዎ እየተየቡ እያለ ይማራል፦ ቃላትን ራስዎ ወደ የግል መዝገበ-ቃላት ማከል አያስፈልግም። አንድን ቃል አንድ ጊዜ ብቻ ይተይቡትና በሚቀጥለው ጊዜ የጣት ማንሸራተት ተጠቅመው ሊተይቡት ወይም በአስተያየት ጥቆማዎች ውስጥ ሊያገኙት ይችላሉ። አንድ የአስተያየት ጥቆማን ከእርስዎ «የተማራቸው ቃላት» ወይም ከቁልፍ ሰሌዳው መዝገበ-ቃላት ለማስወገድ ተጭነው ይያዙት።
• የሚሰጡት የአስተያየት ጥቆማዎችን ለማሻሻል የተማራቸውን ቃላት በሁሉም መሣሪያዎች ላይ እንዲሰምሩ ያድርጉ (በGboard ቅንብሮች→ መዝገበ ቃላት → የተማራቸውን ቃላት አስምር ውስጥ ያንቁት)።
• የጣት ማንሸራተት ጠቋሚ ቁጥጥር፦ ጠቋሚውን ለማንቀሳቀስ በክፍተት አሞሌዎ ላይ ጣትዎን ያንሸራትቱት።
• በጣት ማንሸራተት መሰረዝ፦ በርካታ ቃላትን በፍጥነት ለመሰረዝ ከሰርዝ ቁልፍ ወደ ግራ ያንሸራቱ።
• የቁልፍ ረድፍ በማንኛውም ጊዜ የሚገኝ እንዲሆን ያድርጉት (በቅንብሮች → ምርጫዎች → የቁጥር ረድፍ ውስጥ ያንቁት)
• የምልክቶች ፍንጮች፦ ተጭነው በመያዝ ምልክቶችን ለመድረስ በእርስዎ ቁልፎች ላይ ፈጣን ፍንጮችን ያሳዩ (በGboard ቅንብሮች → ምርጫዎች → ለምልክቶች ተጭኖ መያዝ ውስጥ ያንቁት)።
• ባለአንድ እጅ ሁነታ፦ ሰፋፊ ማያ ገጽ ባላቸው ስልኮች ላይ Enterን ተጭነው በመያዝና የድንክዬ አዶውን በመምረጥ የቁልፍ ሰሌዳውን በማያው ገጽ በግራ በኩል ወይም በቀኝ በኩል ይሰኩት።
• ፈጣን ምልክቶች፦ ለጊዜው ወደ የምልክቶች የቁልፍ ሰሌዳ ለመቀየር እና ምልክት ለማስገባት ጣትዎን ከ«?123» ቁልፉ ያንሸራትቱት።
• ፈጣን የመጀመሪያውን ፊደል በዓቢይ ሆሄ መጻፍ፦ አንድ ፊደል አቢይ ሆሄ ለማድረግ ከSHIFT ቁልፉ ወደ ፊደሉ ያንሸራትቱ።
• ገጽታዎች፦ ከእርስዎ ቅጥ ጋር ለማስማማት የቁልፍ ክፈፎች ያሉት ወይም የሌሉት ገጽታ ይምረጡ።
ከ120 ቋንቋዎች በላይ ይደገፋሉ፦
እንግሊዝኛ (አሜሪካ)፣ አፍሪካንስ፣ አልባኒያኛ፣ ዓረብኛ፣ አርሜንያኛ፣ አዘርበይጃንኛ፣ ባስክ (ስፔን)፣ ቤላሩስኛ፣ ቦስኒያኛ፣ ቡልጋሪያኛ፣ ቡልጋሪያኛ (BDS)፣ በርማኛ፣ ካታላን፣ ኴባኖ፣ ኮርሲካኛ፣ ክሮሺያኛ፣ ቼክኛ፣ ዳኒሽ፣ ዳሪ፣ ደች (ቤልጅየም፣ ኔዘርላንድስ)፣ እንግሊዝኛ (ካናዳ፣ ኬንያ፣ ህንድ፣ ናይጄሪያ፣ ፊሊፒንስ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ዩኬ)፣ ኤስፔራንቶ፣ እስቶኒያኛ፣ ፊንላንድኛ፣ ፈረንሳይኛ (አፍሪካ፣ ካናዳ፣ ፈርንሳይ፣ ስዊዘርላንድ)፣ ፊሪሲያኛ፣ ጋሊሲያኛ፣ ጆርጂያኛ፣ ጀርመንኛ (ጀርመን፣ ስዊዘርላንድ)፣ ግሪክኛ፣ ግሪንላንድኛ፣ ጉራኒ፣ ሃይቲ ክሪዮል፣ ሐውሳ፣ ዕብራይስጥ፣ ሂንዲ፣ ሃንጋሪያኛ፣ አይስላንድኛ፣ ኢግቦ፣ ኢንዶኔዥያኛ፣ አይርላንድኛ፣ ጣልያንኛ (ኢጣሊያ፣ ስዊዘርላንድ)፣ ጃቫኔዝ፣ ካዛክ፣ ኩርዲሽኛ (ላቲን፣ ዓረብኛ)፣ ኪርጊዝኛ፣ ላቲን፣ ላትቪያንኛ፣ ሉትዌንያኛ፣ ሉክሰምበርግኛ፣ መቄዶንያኛ፣ ማላጋሲኛ፣ ማላይኛ፣ ማልታኛ፣ ማንክስ፣ ሞንጎሊያኛ፣ ሞንቶኔግሮኛ (ሲሪሊክ፣ ላቲን)፣ ኔፓልኛ፣ ሰሜናዊ ሶቶኛ፣ ኖርዌጂያንኛ፣ ኒያንጃኛ፣ ኦሮምኛ፣ ፓፒያሜንቶኛ፣ ፓሶቶኛ፣ ፐርሺያኛ፣ ፓላንድኛ፣ ፖርቱጋልኛ (አፍሪካ፣ ብራዚል፣ ፖርቱጋል)፣ ሮማኒያኛ (ሞልዶቫ፣ ሮማኒያ)፣ ሩሲያኛ፣ ሰርቢያኛ (ሲሪሊክ፣ ላቲን)፣ ሴሶቶኛ፣ ሾናኛ፣ ሲንሃላኛ፣ ስሎቫክኛ፣ ስሎቬንያኛ፣ ሶማልኛ፣ ስፓኒሽ (አርጀንቲና፣ ላቲን አሜሪካ፣ ሜክሲኮ፣ አሜሪካ)፣ ሱዳንኛ፣ ስዋሃሊ፣ ስዊዲንኛ፣ ታጋሎግ፣ ታጂክኛ፣ ታሚል (ህንድ፣ ሲንጋፖር፣ ሽሪላንካ)፣ ታታርኛ፣ ታይላንድኛ፣ ቶክ ፒሲን፣ ቱርክኛ፣ ተርክሜንኛ፣ ዩክሬንኛ፣ ኡርዱ (ህንድ፣ ፓኪስታን)፣ አይጉርኛ፣ ኡዝቤክኛ፣ ቬትናምኛ፣ ዌልስኛ፣ ዎሉፍኛ፣ ዪዲሽኛ፣ ዮሩባኛ፣ ኮዞኛ፣ ዙሉኛ
ተጨማሪ አቀማመጦች፦
አማርኛ፣ ከመርኛ፣ ላኦኛ፣ ሊንጋላኛ፣ ስራናንኛ፣ ቶንጎኛ፣ ቲቤትኛ፣ ቶርዋሊኛ

ግምገማዎች
ምን አዲስ ነገር አለ
• ጽሑፍን በቀላሉ አርትዕ ለማድረግ ይቁረጡ፣ ይቅዱ እና ይለጥፉ
• የቁልፍ ሰሌዳን ዳግም ያመጣጥኑ እና ዳግም አቀማመጡን ያስተካክሉ
• አዳዲስ ቋንቋዎች (በቋንቋ ፊደል መጻፍ ድጋፍ ያላቸው)፦ አሳሜዝኛ፣ ቤናጋሊኛ፣ ዶግሪኛ፣ ጉጃራቲኛ፣ ሂንዲኛ፣ ከነዳኛ፣ ካሽሚርኛ፣ ኮንካኒኛ፣ ማይቲሊኛ፣ ማላያላምኛ፣ ማኒፑሪኛ፣ ማራቲኛ፣ ኔፓሊኛ፣ ኦዲያኛ፣ ፑንጃቢኛ፣ ሳንስክሪትኛ፣ ሳንታሊኛ፣ ሲንድሂኛ፣ ታሚልኛ፣ ተለጉኛ፣ ኡርዱኛ
• ተጨማሪ ቋንቋዎች፦ ኪንያርዋንዳኛ፣ ዋራይኛ
• ሳንካ ጥገናዎች