የAndroid ተደራሽነት መሣሪያ ስብስብ የAndroid መሣሪያዎን ከአይን ነጻ ወይም ከተለዋጭ መሣሪያ ጋር እንዲጠቀሙ የሚያግዘዎት የተደራሽነት መተግበሪያዎች ስብስብ ነው።
የ Android Accessibility Suite እነዚህን ያካትታል፦
• የተደራሽነት ምናሌ፦ ስልክዎን ለመቆለፍ፣ ድምጽንና ብሩህነትን ለመቆጣጠር፣ ቅጽበታዊ ገጽ እይታዎችን ለማንሳት እና ተጨማሪ ነገሮችን ለማድረግ ይህን ትልቅ የማያ ገጽ ላይ ምናሌ ይጠቀሙ።
• ለመናገር ይምረጡ፦ በማያ ገጽዎ ላይ ንጥሎችን ይምረጡና ጮክ ተደርገው ሲነበቡ ይስሟቸው።
• መዳረሻን ይቀይሩ፦ ከተነኪ ማያ ይልቅ በቁልፍ ሰሌዳ ላይ ያሉ አንድ ወይም ተጨማሪ መቀየሪያዎችን በመጠቀም ከAndroid መሣሪያዎ ጋር መስተጋብር ይፍጠሩ።
• የTalkBack ማያ ገጽ አንባቢ፦ የሚነገር ግብረመልስ ያግኙ፣ መሣሪያዎን በጣት ምልክቶች ይቆጣጠሩ፣ እና በማያ ገጽ ላይ የብሬይል ቁልፍ ሰሌዳ ይተይቡ።
የ Android Accessibility Suite Android 6 ወይም ከዚያ በኋላ ያስፈልገዋል። እንዴ የAndroid ስሪትዎን እንደሚመለከቱ ይወቁ፦
https://support.google.com/android/answer/7680439
ስለ Android Accessibility Suite ን እና ሌሎች የAndroid ተደራሽነት አማራጮችን ስለመጠቀም ተጨማሪ ይወቁ፦
http://g.co/help/androidaccessibility
ለመጀመር፦
1. የመሣሪያዎን የቅንብሮች መተግበሪያን ይክፈቱ።
2. ተደራሽነትን ይምረጡ።
3. የተደራሽነት ምናሌን፣ ለመናገር ይምረጡን፣ መዳረሻን ቀይርን ወይም TalkBackን ይምረጡ።
የፈቃዶች ማስታወቂያ
• ስልክ፦ የ Android Accessibility Suite ማስታወቂያዎችን ለጥሪዎ ሁኔታ እንዲያላምድ የስልኩን ሁኔታ ይከታተላል።
• የተደራሽነት አገልግሎት፦ ይህ መተግበሪያ የተደራሽነት አገልግሎት ስለሆነ የእርስዎን ድርጊቶች ማስተዋል፣ የመስኮት ይዘትን ሰርስሮ ማውጣት፣ እና ምን እንደሚተይቡ መመልከት ይችላሉ።

ተጨማሪ ያንብቡ
ሰብስብ
ምን አዲስ ነገር አለ
የስሪት 8.2 ዝማኔዎች፦
• በማያ ገጽዎ ላይ ጽሑፍ ለማስገባት አዲሱን የTalkBack ብሬይል ቁልፍ ሰሌዳ መጠቀም።
• በለመናገር ይምረጡ፣ መዳረሻ ቀይር እና TalkBack ውስጥ ጥገናዎች እና ማሻሻያዎች።
• በማያ ገጽዎ ላይ ጽሑፍ ለማስገባት አዲሱን የTalkBack ብሬይል ቁልፍ ሰሌዳ መጠቀም።
• በለመናገር ይምረጡ፣ መዳረሻ ቀይር እና TalkBack ውስጥ ጥገናዎች እና ማሻሻያዎች።
ተጨማሪ ያንብቡ
ሰብስብ
ተጨማሪ መረጃ
የተዘመነ
27 ኦገስት 2020
መጠን
እንደ መሣሪያው ይለያያል
ጭነቶች
5,000,000,000+
የአሁኑ ስሪት
እንደ መሣሪያው ይለያያል
Android ያስፈልገዋል
እንደ መሣሪያው ይለያያል
የይዘት ደረጃ
ፔጊ 3
ፈቃዶች
ሪፖርት አድርግ
የቀረበው በ
Google Commerce Ltd
ገንቢ
1600 Amphitheatre Parkway, Mountain View 94043