መጽሐፍ ቅዱስ Amharic Bible + Audio

4.9
6.98 ሚ ግምገማዎች
100 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ታዳጊ
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በዓለም ዙሪያ ከ300 ሚሊዮን በላይ በሆኑ መሳሪያዎች ላይ፣ ቁጥር 1 ደረጃ በተሰጠው መተግበሪያ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን እያነበቡ፣ እያዳመጡ፣ እየተመለከቱ፣ ለሌሎች እያጋሩ ይገኛሉ። ከ1400 የሚበልጡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣ ከ1000 በሚበልጡ ቋንቋዎች። በመቶዎች የሚቆጠሩ የንባብ ዕቅዶች፣ ከ40 በሚበልጡ ቋንቋዎች። የእራስዎን የጥቅስ ምስሎች፣ በማቅለሚያ የደመቁ ጽሁፎች፣ እልባቶች፣ የግል ወይም ይፋ ማስታወሻዎች ያክሉ።

የንባብ ልማድዎን እንደሚመችዎ ይቀይሩ። የኢንተርኔት ግንኙነት ሲኖርዎ ሁሉንም ነገር ያግኙ ወይም፣ ግንኙነት ሳይኖርዎ እንዲጠቀሙበት የተወሰነውን ዕትም ያውርዱ። የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ መጽሐፍ ቅዱስን ከቅርብ ጓድኞችዎ ጋር እንዲያነቡ ያስችልዎታል። ከሚያውቋቸውና ከሚያምኗቸው ማህበረሰቦች ጋር ጥንታዊ ጽሁፎችን በተመለከተ ግልጽ ውይይት ያድርጉ። እያወቁ ያለውን እርስዎም እያዩ ከእነርሱ ጋር አብረው ይማሩ።

መጽሐፍ ቅዱስን ያንብቡ
የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያዎን ገጽ ከ40 በላይ ከሆኑት ቋንቋዎች ወደሚፈልጉት ይቀይሩ።
በመቶዎች ከሚቆጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ዕትሞች፣ ከ1000 በላይ ከሚሆኑ ቋንቋዎች ውስጥ የሚፈልጉትን ይምረጡ። የሚከተሉትን ከመሳሰሉ ታዋቂ ዕትሞች ውስጥ የሚፈልጉትን ይምረጡ the NIV, NASB, ESV, NKJV, NLT, KJV, The Message, እና ሌሎችም። ከኢንተርኔት ውጭ የሚሰራ መጽሐፍ ቅዱስ: የኔትወርክ ግንኙነት ሳይኖርም ቢሆን ያንብቡ (ይህ የሚቻለው በተመረጡ ትርጉሞች ነው)። የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ ያዳምጡና አዳዲስ በሆኑንት፣ ዝለል፣ የማጫወቻ ፍጥነት እና የጊዜ መቆጣጠሪ በመሳሰሉት ይደሰቱ። (የድምጽ መጽሐፍ ቅዱሶች የሚገኙት ለተመረጡ ትርጉሞች ሲሆን ወደ መሳሪያ ማውረድም አይቻልም)።

መጽሐፍ ቅዱስን ከጓደኞችዎ ጋር ይጠቀሙ
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የእርስ በርስ ጓድኝነትን በመጠቀም በጣም የቅርብ ግንኙነትዎ ማዕከል መጽሐፍ ቅዱስ ይሁን
እርስዎ እና ጓድኞችዎ የምትይዟቸውን ማስታወሻዎች፣ የምታስቀምጧቸውን እልባቶች፣ በቀለም የምታደምቋቸውን ጽሁፎች የሚያሳይ የመጽሐፍ ቅዱስ የእንቅስቃሴ ዥረት ይመልከቱ የፈጣሪን ቃል በጋራ ሲያጠኑ ሃሳቦችዎን ለማጋራት አስተያየት ይስጡ፣ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፣ እንዲሁም ትርጉም ያላቸው ውይይቶችን ያከናውኑ

መጽሐፍ ቅዱስን ያጥኑ
በመቶዎች የሚቆጠሩ የጥናት ዕቅዶች: በዓመት ውስጥ የመጽሐፍ ቅዱስን የተወሰኑ ርዕሶች፣ የተወሰነ ክፍል፣ ከዚያም ሲያልፍ ሙሉ መጽሐፉን የሚሸፍኑ ተመስጦዎችን፣ እንዲሁም የጥናት ዕቅዶችን ያገኛሉ።
ከ«መጽሐፍ ቅዱስ» ቲቪ ሚኒስትሪዎች እና ዓለም-ለውጥ «እየሱስ» ፊልም አጫጭር ቪድዮዎችን ይመልከቱና ያጋሩ። ቁልፍ ቃሎችን በመጠቀም መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚፍልጉትን ያግኙ።

መጽሐፍ ቅዱስዎን እንደሚመችዎ ይቀያይሩ
ሙሉ-አዲስ የእይታ ገጽታዎች (ቲሞች) ለአጠቃላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ልምድዎ የሚሆኑ የቀለም ስብስቦችን እንዲመርጡ ያስችሉዎታል።
የጥቅስ ምስሎች: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ሊጋሩ ወደሚችሉ የጥበብ ስራዎች ይቀይሩ። ልክ በወረቀት እንደሚያነቡት መጽሐፍ ቅዱስ በሚመርጡት ቀለም ጽሁፎችን ያቅልሙ። ለጽሁፎች እልባት (ቡክማርክ) ያስቀምጡ: የሚወዷቸውን ጽሁፎች ያጋሩ፣ ያስታውሱ እንዲሁም የት እንደሚያገኟቸው በቀላሉ ይወቁ። የማህበራዊ ድረገጾችን፣ ኢሜይሎችን ወይም እጭር የመጽሐፍ መለዕክቶችን በመጠቀም ጥቅሶችን ለጓደኞችዎ ያጋሩ። በጽሁፎች ላይ ማስታወሻዎችን ያስቀምጡ: እርስዎ ብቻ እንዲያዩዋቸው የግል ያድርጓቸው ወይም፣ ለጓደኞች ለማጋራት ይፋ ያድርጓቸው። በነጻ የዩቨርሽን (YouVersion) መለያ፣ ከክላውድ ማመሳሰል በመጠቀም ሁሉንም ማስታወሻዎችዎ፣ የደመቁ ጽሁፎችዎ፣ እልባቶችዎ እና የንባብ እቅዶችዎ በማንኛውም የሚደገፍ መሳሪያዎ ላይ ያግኟቸው። ፎንቶችን፣ የጽሁፍ መጠንን፣ እንደ የብርሃን ሁኔታው ብርሃኑን መጨመርና መቀነስ የመሳሰሉትን ማስተካከያዎች በመጠቀም በቀላሉ ያንብቡ።

ከዩቨርሽን (YOUVERSION) ጋር ግንኙነት ይመስርቱ
በቀጥታ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሆነው ድጋፍ ሰጪ ያነጋግሩ።
በፌስቡክ ላይ ወዳጅ እንሁን: http://facebook.com/youversion
በትዊተር ላይ ይከተሉን: http://twitter.com/youversion
በብሎጋችን ላይ ያለውን አዳዲስ ነገር ይከታተሉ: http://blog.youversion.com
በኢንተርኔት ላይ ዩቨርሽንን ይከታተሉ: http://bible.com

በዓለም ላይ ቁጥር 1 የሆነውን የመጽሐፍ ቅዱስ መተግበሪያ አሁኑኑ ያውርዱና በሚሊዮኖች በተወደደው የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ተሞክሮ ይደሰቱ!

1400+ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች:
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
(Amharic Bible: New Amharic Standard Version) (NASV)

የድምጽ መጽሐፍ ቅዱስ:
King James Version KJV
New International Version NIV
New Living Translation NLT

1000+ ቋንቋዎች:
ኢንግሊዝኛ፣ ስፓኒሽ፣ ፖርቹጋልኛ፣ ቻይንኛ፣ ሂንዲ፣ አረብኛ፣ ሩስያኛ፣ ቤንጋሊ፣ ጃፓንኛ፣ ጀርመንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ፍሊፒኖ፣ ማራቲ፣ ጃቫንስ፣ ቬትናምኛ፣ እና ሌሎችም

ሥሥት ለማያውቁት ለይዘት አቅራቢዎቻችን ምስጋና ይግባ፣ በሺዎች የሚቆጥሩ የንባብ ዕቅዶችን፣ ተመስጦዎችን፣እና ነጻ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዕቅዶችን እናቀርባለን።
የተዘመነው በ
5 ኤፕሪ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
የግል መረጃ፣ የፋይናንስ መረጃ እና 3 ሌሎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የግል መረጃ፣ ፎቶዎች እና ቪዲዮዎች እና 4 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.9
6.6 ሚ ግምገማዎች
Maya Walaa
14 ጃንዋሪ 2023
አረ በጣም እኔ ወድጄዋለሁ በጣም ጥሩ አፖ ነው ተጠቅሜበታለሁ በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
12 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Fisseha Bogale
26 ጁላይ 2020
The best app ever but please add amharic bible 1954 translation
31 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
worku zeleke
14 ጁላይ 2023
አዲሱ መደበኛ ትርጉም አልሰራ ብሎኛል።እንዲሰራ ብትረዱኝ የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማነፃፀር ስለሚረዳኝ ብትረዱኝ ጥሩ ነው።ጌታ ይባርካችሁ
7 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

Bug fixes and performance improvements