Swift Translate: ቻትና ስክሪን ተርጓሚ

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
87.3 ሺ ግምገማዎች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የተጠቃሚዎች በይነ-ተገናኝነት እና የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ከማንኛውም ሰው ጋር በራሱ ቋንቋ ቻት ያድርጉ። Swift Translate የቻት ተርጓሚ ነው፤ Telegram፣ WhatsApp፣ Messenger፣ Instagram እና ቻት የሚያደርጉበት ማንኛውም አፕ ላይ ይሰራል፦ ተንሳፋፊውን ምልክት (bubble) መልእክቱ ላይ ጎትተው በአማርኛ ያንብቡ፣ ከዚያ መልስዎን በአማርኛ ጽፈው በቋንቋቸው ይላኩ። እንግሊዝኛን ወደ አማርኛ፣ አማርኛን ወደ እንግሊዝኛ፣ አረብኛን ወደ አማርኛ ወይም ከ116 ቋንቋዎች ማንኛውንም በቅጽበት ይተርጉሙ፤ መቅዳትም ሆነ ሌላ ትርጉም አፕ መክፈት አያስፈልግም።

WhatsApp ተርጓሚ
• የWhatsApp መልእክቶችን ቻቱን ሳይለቁ ይተርጉሙ፦ የWhatsApp ወይም የWhatsApp Business ውይይት ከፍተው የቻት አዶውን ይንኩ። ውይይቱ ተተርጉሞ ይታያል፤ አዲስ መልእክትም እንደደረሰ በቅጽበት ይተረጎማል።
• ለእያንዳንዱ ሰው የራሱን ቋንቋ ይምረጡ። Auto የሚለውን ካበሩ፣ የዚያን ሰው ቻት በከፈቱ ቁጥር በራስ-ሰር ይተረጎማል።
• መልስዎን በአማርኛ ይጻፉ፤ ትርጉሙ ምን እንደሚል አይተው በቋንቋቸው ይላኩ።
• Instagram DM ላይም በተመሳሳይ መንገድ ይሰራል (በSettings ውስጥ ያብሩት)።

ለTelegram እና ለሁሉም ቻት አፖች የመልእክት ተርጓሚ
• Telegram፣ Messenger፣ Discord፣ SMS እና እንደ ChatGPT ወይም Character AI ያሉ AI ቻቶች፦ ምልክቱን ማንኛውም መልእክት ላይ ጎትተው በአማርኛ ያንብቡ። የቴሌግራም ቻናልና ግሩፕ ፖስቶችንም በዚሁ መንገድ ይተርጉሙ።
• በማንኛውም አፕ በቋንቋቸው ይመልሱ፦ መልእክትዎን ይጻፉ፣ ምልክቱን በላዩ ላይ ይጎትቱ፣ ቅድመ እይታውን አይተው ይላኩ።
• የአረብኛ የሥራ መልእክትም ይሁን የውጭ አገር ጓደኛዎ የጻፈው እንግሊዝኛ፣ ቋንቋውን በራስ-ሰር ይለያል፤ እያንዳንዱ ቻትም እርስዎ በመረጡት የቋንቋ ጥንድ ይተረጎማል።

ስክሪን ተርጓሚ
ያው ተንሳፋፊ ምልክት የስክሪን መተርጎሚያም ነው። በስክሪንዎ ላይ ያለውን ሌላውን ጽሁፍ ሁሉ፣ መቅዳት የማይቻለውንም ጭምር ይተረጉማል፦ ፖስቶችን፣ የTikTok እና የFacebook ኮሜንቶችን፣ ዜናዎችን፣ ድረ-ገጾችን እና በማንኛውም አፕ ውስጥ ያሉ ሜኑዎችን። ትርጉሙ ከጽሁፉ አጠገብ ይታያል። በAndroid 11 እና ከዚያ በላይ፣ የሰብታይትል ሳጥን የቪዲዮውን ጽሁፍ ሲቀያየር እየተከታተለ ይተረጉማል።

የጌም ተርጓሚ
በማንኛውም ቋንቋ የተሰሩ ጌሞችን ይጫወቱ። በAndroid 11 እና ከዚያ በላይ፣ በRPG፣ MMO እና visual novel ጌሞች ውስጥ ምልክቱን ሜኑ፣ ተልዕኮ (quest) ወይም ቻት ላይ ይጎትቱ። ለጃፓንኛ፣ ቻይንኛ እና ኮሪያኛ ጌሞች፣ ለማንጋ፣ ለዌብቱን እና ለኮሚክስ በጣም ይጠቅማል።

የካሜራና የፎቶ ተርጓሚ
• ካሜራዎን ወደ ታፔላዎች፣ ሜኑዎች፣ ሰነዶችና መጻሕፍት አቅንተው ይተርጉሙ።
• ሙሉውን ስክሪን ከምልክቱ ሜኑ በአንድ ጊዜ ይተርጉሙ።
• ፎቶ ውስጥ ያለ የእንግሊዝኛ፣ የቻይንኛ፣ የጃፓንኛ ወይም የኮሪያኛ ጽሁፍ ላይ ምልክቱን ጎትተው ይተርጉሙ።
የፎቶ፣ የጌም እና የሰብታይትል ትርጉሞች Android 11 እና ከዚያ በላይ ይፈልጋሉ፤ አነስተኛ ሜሞሪ ባላቸው አንዳንድ ስልኮች ላይም አይገኙም። የካሜራ ትርጉም የስልክዎን የካሜራ ተርጓሚ ይከፍታል።

ድምፅና ጽሁፍ
• በቋንቋዎ ይናገሩ፣ ትርጉሙን ያግኙ፣ አጠራሩንም ያዳምጡ፤ ለጉዞና ለሥራ ይጠቅማል።
• እንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ትርጉም ሲፈልጉ ጽሁፍ ይተይቡ ወይም ይለጥፉ፣ ያዳምጡት፣ በኋላም በHistory ውስጥ መልሰው ያግኙት።
• Offline ሞድ፦ የቋንቋ ጥቅሎችን አውርደው ያለ ኢንተርኔት ይተርጉሙ።
• ከማይክሮፎን ወይም ከሌሎች አፖች የሚሰማ ንግግር በቅጽበት ተተርጉሞ በጽሁፍ ይታያል (Android 12 እና ከዚያ በላይ፣ በሚደገፉ ስልኮች)።

የሚደገፉ ቋንቋዎች
በ116 ቋንቋዎች መካከል ይተርጉሙ፦ ሀንጋሪኛ፣ ሂንዲ፣ ሃዋይኛ፣ ሃውሳኛ፣ ሄይቲ ክሪኦል፣ ህሞንግ፣ ሉክሰምበርግኛ፣ ሊቱዌንያኛ፣ ላቲንኛ፣ ላትቪያኛ፣ ላኦኛ፣ ማላያላም፣ ማላይ፣ ማላጋስይ፣ ማልቲዝኛ፣ ማራቲ፣ ማኦሪ፣ ሜቄዶንኛ፣ ምዕራባዊ ፍሪሲኛ፣ ሞንጎሊያኛ፣ ራሽያኛ፣ ሮማኒያኛ፣ ሰርብያኛ፣ ሱማልኛ፣ ሱንዳኛ፣ ሲንሃላ፣ ሲንዲ፣ ሳሞኣን፣ ሳንስክሪት፣ ሴብዋኖ፣ ስሎቫክኛ፣ ስሎቬንኛ፣ ስዊድንኛ፣ ስዋሂሊኛ፣ ስፓኒሽ፣ ሾና፣ ቀለል ያለ ቻይንኛ፣ ቡልጋሪኛ፣ ቡርማኛ፣ ባህላዊ ቻይንኛ፣ ባስክኛ፣ ቤላሩስኛ፣ ቤንጋሊኛ፣ ቦስኒያንኛ፣ ቪየትናምኛ፣ ተሉጉ፣ ቱርክሜን፣ ቱርክኛ፣ ቲቤታንኛ፣ ታሚል፣ ታታር፣ ታይ፣ ታጂክ፣ ቼክኛ፣ ኔፓሊኛ፣ ንያንጃ፣ ኖርዌይኛ፣ አልባንያንኛ፣ አማርኛ፣ አረብኛ፣ አርሜንኛ፣ አዘርባጃንኛ፣ አየርላንድኛ፣ አይስላንድኛ፣ አፍሪካንኛ፣ ኡርዱኛ፣ ኡዝቤክኛ፣ ኡይግሁር፣ ኢስቶኒያንኛ፣ ኢንዶኔዥያኛ፣ ኢግቦኛ፣ ኤስፐራንቶ፣ እንግሊዝኛ፣ ኦሲታን፣ ኦዲያ፣ ኩርድሽ፣ ኩዌቹዋ፣ ኪርጊዝኛ፣ ኪንያርዋንዳ፣ ካታላንኛ፣ ካንቶኒዝ፣ ካንናዳ፣ ካዛክኛ፣ ክመር፣ ክሮሽያንኛ፣ ኮሪያኛ፣ ኮርሲካኛ፣ ዌልሽ፣ ዕብራይስጥ፣ ዙሉኛ፣ ዞሳኛ፣ የስኮትላንድ ጌይሊክ፣ ዩክሬንኛ፣ ያኩት፣ ይዲሽኛ፣ ዮሩባዊኛ፣ ደቡባዊ ሶቶ፣ ደች፣ ዲቬሂ፣ ዴኒሽ፣ ጀርመንኛ፣ ጃቫኛ፣ ጃፓንኛ፣ ጆርጂያንኛ፣ ጉጃርቲኛ፣ ጋሊሺያንኛ፣ ግሪክኛ፣ ጣሊያንኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ ፊሊፒንኛ፣ ፊንላንድኛ፣ ፋርስኛ፣ ፑንጃብኛ፣ ፓሽቶ፣ ፖሊሽ፣ ፖርቹጋልኛ።

ግላዊነት
Swift Translate ምልክቱን የጎተቱበትን ጽሁፍ ለማንበብና ሲልኩ የተተረጎመውን መልስዎን በቦታው ለማስገባት የAndroid የተደራሽነት አገልግሎትን (Accessibility Service) ይጠቀማል። እርስዎ የሚያመለክቱትን ብቻ ያነባል፣ ደህንነቱ በተጠበቀ ግንኙነት ይተረጉማል፣ ምንም ነገር አያከማችም።

በSwift Translate ከማንኛውም ሰው ጋር በማንኛውም ቋንቋ ቻት ያድርጉ።
WhatsApp translator & chat translator. Telegram እና ሁሉም አፕ ላይ መልእክት ወደ አማርኛ ይተርጉሙ
የተዘመነው በ
4 ኖቬም 2026

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
  • ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
    የግል መረጃ፣ የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና 2 ሌሎች
  • ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
    ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
  • ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
  • ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

86.2 ሺ ግምገማዎች
Haimanot Alene
26 ጁላይ 2026
👍👍
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Wandmnhe Abetw
29 ማርች 2026
ምርጥ ነዉ
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Tesfaye Huneganwe
13 ጃንዋሪ 2023
I like this app !
7 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?