Play ላይ በጨዋታዎች ይጀምሩ

እንኳን ደህና መጡ አዲስ ተጫዋች! ለPlay አዲስ ቢሆኑም ወይም አዲስ መሣሪያ እያቀናበሩ ቢሆንም በጣቶችዎ ጫፍ ላይ እየጠበቁዎት ወዳሉ ደስታዎች ልንመራዎት መጥተናል። በእያንዳንዱ ዘውግ፣ መሣሪያ እና መሰረተ ሥርዓት ላይ Play ሊያቀርበው የሚችለውን ምርጡን ያግኙ።
ለመክፈል የሚመርጡትን መንገድ በማከል ለወደፊት ግዢዎች ይዘጋጁ። ማናቸውንም የወደፊት ግዢዎች በበለጠ ፍጥነት ማጠናቀቅ እና ማንኛውንም ወጪ በማይጠይቁ ብዙ ጨዋታዎች መደሰት መቀጠል ይችላሉ።

አዲስ ጨዋታ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?

አሁን ላይ አዲስ ጨዋታዎችን ስላሰሱ፣ እንደ Play Pass እና Play Points ያሉ ፕሮግራሞችን ስለተመለከቱ እና ወደፊት የሚጠብቁዎትን ዕድሎች በጨረፍታ ስለተመለከቱ የደስታ እና የጉጉት ማብቂያ የሌለው ጉዞ ለመጀመር ዝግጁ ነዎት። በPlay ላይ አዲስ ርዕሶች፣ ቅናሾች፣ ጠቃሚ ወሬዎች እና ሽወዳዎች እና ሌሎች ተጨማሪዎች ለማግኘት አብዛኛውን ጊዜ ተመልሰው ይመልከቱ።