ደላላ | Delala | Broker | Agent

Contiene anuncios
4.0
70 opiniones
10 k+
Descargas
CalificaciĂłn del contenido
Para mayores de 3 aĂąos
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla

Acerca de esta app

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ ያስፈልጎታል። ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ።

ደላላ | Delala | Corredor | Agente | Etiopía

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ የድለላ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ 7 ያልበለጡ ድለላዎችን በመምረጥ ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ያስተዋውቁ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።።

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን ወይም በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ያግኙ ፤ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ወይም ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ጥበቃ ሊፈልጉ ፣ የሪል ስቴት ኤጀንቶችን ቢፈልጉ ፣ ፣ የስልኮች ፣ ያገለገሉ እና አዲስ እቃዎችን ሻጭ ሻጭ እና እና ሻጭ ሻጭ እና ቢፈልጉ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት ደላላ እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት. የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ ለይ በመውሰድ ምቾቶ ሳይጓደል ፀሃይ ሳይመታዎ ፣ ነፋስ ነፋስ ሳይነፍስብዎ ሳይነፍስብዎ ነፋስ ነፋስ ሳይነፍስብዎ ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም ይስሩ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።.
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ማለት ነ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስፈልጉ ፤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ይለማመዱ።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

ÂżEstĂĄs en el negocio de Delala? Mientras estĂĄ registrado en EtiopĂ­a? Si es asĂ­, llĂĄmanos.

ÂżEs usted un corredor o un agente? RegĂ­strate ahora. ÂżNecesita un agente o corredor registrado en EtiopĂ­a para cualquier tipo de negocio? Instale esta aplicaciĂłn Delala y obtenga cualquier Delala, agente o corredor cercano que disfrute.
ActualizaciĂłn
5 feb 2024

Seguridad de los datos

El primer paso de la seguridad es comprender cĂłmo los desarrolladores recopilan y comparten tus datos. Las prĂĄcticas de privacidad y seguridad de datos pueden variar en funciĂłn del uso de la app, la regiĂłn y la edad. El desarrollador proporcionĂł esta informaciĂłn y podrĂ­a actualizarla con el tiempo.
No se comparten datos con terceros
MĂĄs informaciĂłn sobre cĂłmo los desarrolladores declaran el uso compartido
No se recopilan datos
MĂĄs informaciĂłn sobre cĂłmo los desarrolladores declaran la recopilaciĂłn
Los datos estĂĄn encriptados en trĂĄnsito
Puedes solicitar que se borren los datos

Calificaciones y opiniones

4.0
70 opiniones

Novedades

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመናዊ ደላሎችን ይቀላቀሉ እውቅናዎን በማሳደግ ገቢዎንም ይጨምሩ።
ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው ዘመናዊና ቀልጣፋ ደላሎችን ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ