ይህ አፕልኬሽን በውስጡ መቅሡድ በመባል የሚታወቀውን የሶርፍ መማሪያ ኪታብ የሚያስተምር ሲሆን በ58 ክፍሎች በኡስታዝ አብዱሶመድ ሙሐመድ ኑር ተቀርቶ ያለቀውን ሙሉ ትምህርት ይዟል ።
- የሶርፍ ትምህርት ለመማር ላሠባችሁ ከቢናእ ከጥላችሁ ይህንን ትምህርት ብትወሥዱ ሶርፍ የተባለው የትምህርት ዘርፍ ይበልጥ የተብራራ እንዲሆንላችሁ ያደርጋል ።
- ቢናእ የሚለውን ከዚህ ትምህርት ጋር ተያያዥነት ያለው አፕልኬሽን አዘጋጅተናል እሱን እንደመግቢያ መጠቀም ትምህርቱን ይበልጥ ቀላል እንዲሆንልቻሁ ያደርጋል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.binabegiinner
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።
Aktualisiert am
20.11.2022