ደላላ | Delala | Broker | Agent

HirdetĂŠseket tartalmaz
4,0
70 vĂŠlemĂŠny
10 E+
letĂśltĂŠs
Tartalom besorolĂĄsa
3 ĂŠv felettiek szĂĄmĂĄra ajĂĄnlott
Képernyőkép
Képernyőkép
Képernyőkép
Képernyőkép
Képernyőkép
Képernyőkép
Képernyőkép

Az alkalmazĂĄsrĂłl

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላደግሞ ደላላ ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ

ደላላ | Delala | Bróker | ügynök | Etiópia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ።። በዚህ አፕሊኬሽን ላይ ተጠንተው የተቀመጡ ከ ከ 20 በላይ የድለላ አይነቶች የተዘረዘሩ ሲሆን እርሶም ከነዚህ ስራዎች ውስጥ የሚሰሩዋቸውን ከ ከ ያልበለጡ ድለላዎችን ከዛም ስሞን እና አድራሻዎን እንዲሁም በዋነኝነት ስልክ በመሙላት ተመመዝበው ራስዎን ራስዎን ያስተዋውቁ።።።። በመምረጥ በመምረጥ ከዛም ስሞን ስሞን እና እና አድራሻዎን አድራሻዎን አድራሻዎን አድራሻዎን አድራሻዎን አድራሻዎን እንዲሁም በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል።። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ሊገጥሞ።። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ የመስራት እድልን ይፈጥርሎታል።።።።።።።።

እርሶ ደላላ ፈላጊ ከሆኑ ደግሞ ይህን የደላሎችን አድራሻ የያዘውን አፕሊኬሽን አሁኑኑ በመጫን በአቅራቢያዎ የሚገኙ ደላሎችን በእርሶም ሆነ በሌሎች አካባቢ የሚገኙ እርሶ የሚፈልጉትን አይነት አገልግሎት የሚሰጡ ደላላችን ደላላችን ያግኙ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ስራዎትንም ያቀላጥፉ። ለምሳሌ የሚያከራዩት ፣ የሚከራዩት ፣ የሚሸጡት ፣ የሚገዙት ፣ የሚለውጡት ፣ የሚያሰሩት ፣ ገዝተው አትርፈው የሚሸጡት ደግሞ ሰራተኛ ሊፈልጉ ፣ ጥበቃ ፣ የሪል ስቴት ቢፈልጉ ፣ የኮምፒውተር የስልኮች ያገለገሉ አዲስ እቃዎችን እቃዎችን ሻጭ ገዢዎችን ፣ ፣ ወይም ሌሎች ብዙ አይንት ነገሮች ላይ ደላላ ደላላ ደላላ ደላላ እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት እንዲያገናኞት ፣ ፣ የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ርቀት ሳይገድብዎ ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ ከዚህ አፕሊኬሽን በመውሰድ ሳይጓደል ሳይመታዎ ፣ ፣ ነፋስ በዋነኝነትም ጊዜዎን ቆጥበው ከቤትዎ ሆነው ይደውሉላቸውና ስራዎንም በተቀላጠፈ ሁኔታ ይስሩ ይስሩ ይስሩ ይስሩ።።።። ምቾቶ ምቾቶ
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።።።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት እያገኙበት ይገኛሉ።።።።። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል።።። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።።

ደላላ ኖት; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ድ ድ ሰናዊ ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም አለም።። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው።። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን ኮሚሽን።። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። ምን ይጠብቃሉ በዚሀ አፕሊኬሽን አሁኑኑ ህይወቶን ቀለል አዃ!!

በመጨረሻም ደላላ ማለት ትርጉሙ ካደናገርዎ - ደላላ ማለት ሁለት ሰዎችን የሁለቱነም ሰዎች ጊዜ በመቆጠብ የሚያገኛኝ ማለት ነው።። ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ ሰሪና ሰራተኛን ፤ ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው ነው።።። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያሤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን ደላልነትን።።

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ይመዝገቡ! ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Ön a Delala üzletben dolgozik? Etiópiában regisztrálva? ha igen hívjon minket.

Ön bróker vagy ügynök? Regisztrálj most. Szüksége van egy Etiópiában bejegyzett ügynökre vagy brókerre bármilyen üzlethez? Telepítse ezt a Delala alkalmazást, és szerezzen be bármilyen Delala-t, ügynököt vagy brókert a közelben.
FrissĂ­tve:
2024. febr. 5.

AdatbiztonsĂĄg

A biztonság annak megértésével kezdődik, hogy miként gyűjtik és osztják meg a fejlesztők az adataidat. Az adatvédelemmel és -biztonsággal kapcsolatos gyakorlat a használattól, a régiótól és életkortól függően változhat. A fejlesztő adta meg ezeket az információkat, és idővel frissítheti őket.
Nem osztanak meg adatokat harmadik felekkel
További információ arról, hogy miként deklarálják a fejlesztők a megosztást
Nem tĂśrtĂŠnt adatgyĹąjtĂŠs
További információ arról, hogy miként deklarálják a fejlesztők a gyűjtést
Az adatok titkosĂ­tva vannak a tovĂĄbbĂ­tĂĄs sorĂĄn.
KĂŠrheted az adatok tĂśrlĂŠsĂŠt.

Értékelések és vélemények

4,0
70 vĂŠlemĂŠny

Újdonságok

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመናዊ ደላሎችን ይቀላቀሉ እውቅናዎን በማሳደግ ገቢዎንም ይጨምሩ።
ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው ዘመናዊና ቀልጣፋ ደላሎችን ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ