ደላላ | Delala | Broker | Agent

Berisi iklan
4,0
70 ulasan
10 rb+
Hasil download
Rating konten
Rating 3+
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot
Gambar screenshot

Tentang aplikasi ini

ከሁለቱ ውጪ ሊሆኑ አይችሉም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደግሞ ደላላ።። ከዚህ ባስ ካለ ደላላ ሆነው ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ይችላሉ።

| Delala | Pialang | Agen | Etiopia

ደላላ ከሆኑ ይህን አፕሊኬሽን ተጠቅመው ራስዎን እና የሚሰሩትን የድለላ አይነት ለሚሊዮኖች በማስተዋወቅ የስራ እድሎን ከፍ ያድርጉ። ላይ 20 አይነቶች ከነዚህ 7 ያልበለጡ ስሞን በቀጣይም በእርሶ አካባቢ ማለትም ሲመዘገቡ በሞሉት አካባቢ የሚገኙ ደላላ ፈላጊዎች እርሶ ከሚሰጡዋቸው የድለላ አይነቶች ውስጥ ድለላ ሲያስፈልጋቸው ቀጥታ በስልክ መስመርዎ ይደውሎሎታል። እንደሚደልሉት የድለላ አይነትም ከሌሎች የኢትዮጵያ ከተሞች እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭም የስራ እድሎች ሊገጥሞ ይችላል። ከኖርማል ደላላ ፈላጊ ሰዎችም በተጨማሪ በዚህ አፕሊኬሽንም በኩል እንዲጠቀሙ ስምምነት ላይ የደርስንባቸው በየጊዜው ተለዋዋጭ የሆነ የእቃ እና የሰው ሃይል ከሚያስፈልጋቸው መስሪያ ቤቶች ጋርም በጊዜያዊነት እና በቋሚነት አብሮ እድልን እድልን።።

ፈላጊ i የሚለውጡት የምፈልጉት ነገሮች ላይ የት ሄጄ ይህን አገልግሎት የሚሰጠኝን ደላላ ላግኝ ብለው ሳይቸገሩ በቀላሉ በዚህ አፕሊኬሽን ደላሎችን እንዲሁም አንዳዴ አንዳዴ ባለቤቶቹን እራሳቸውን ሳይገድብዎ ጊዜዎን ቆጥበው በቀላሉ በቀጥታ የስልክ መስመራቸውን ከዚህ አፕሊኬሽን ለይ ምቾቶ ስራዎንም። ይስሩ ይስሩ ይስሩ ነፋስ ነፋስ ሳይነፍስብዎ በዋነኝነትም በዋነኝነትም።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በተቀላጠፈ
እርሶ ደላላ ሆነው ስራ ሲበዛቦት ደግሞ አፕሊኬሽኑ ላይ ገብተው እንደ እርሶ አይነት አገልግሎቶችን የሚሰጡ ደላሎችን ፈልገው አብረው ሰርተው አብረው ይጠቀሙ።

ይህንንም አፕሊኬሽን አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ውጭ የሚገኙ ከግለሰብ እስከ ትላልቅ ድርጅቶች የሚጠቀሙበት ሲሆን በዚህ አፕሊኬሽን አማካኝነትም ብዙ ደላላሎች ስራ በየቀኑ እያገኙበት ይገኛሉ። ብዙ ደላላ ፈላጊዎችም በቀላሉ ደላሎችን ከቤታቸው ሆነው ማግኘት እና የሚፈልጉትን ሁሉ በቀላሉ ማሳከት ችለዋል። እርሶም ወይ ደላላ ኖት ወይ ደላላ ያስፈልጎታል ወይም ደላላ ሆነውም ሌሎች ደላሎችን ሊፈልጉ ስለሚችሉ አፕሊኬሽኑን ጭነው በደላላነት ይመዝገቡ።

; ተመዝግበዋል መልሶ አዎ ከሆነ እንግዲያውስ እርሶ ዘመናዊ ደላላ ኖት ማለት።። ካለተመዘገቡ ምይ ይጠብቃሉ አፕሊኬሽኑን ከፍተው ይመዝገቡ ክፍያዎን እንደፈፀሙ የድለላ ስራዎን የሚያቀላጥፍሎት አለም ይቀላቀላሉ። በነገራችን ላይ ክፍያ ያካተትንበት ምክንያት ደላላ ያልሆነ ሰው በነፃ እድሉን ስላገኘ ብቻ ደላላ ነን ብሎ እዳይመዘገብ ነው። ከድላላ ስራዎ ላይም ከእርስዎ ከዳላላው ወይም ከድላላ ፈላጊው ላይ ምንም አይነት ኮሚሽን አንጠይቀም። ኮሚሽኖ ሙሉ በሙሉ የእርሶ ብቻ ነው። !!

- ለምሳሌ ገዢ እና ሻጭን ፤ ፈላጊ እና ተፈላጊን ፤ i ትዳርን እና ትዳር ፈላጊን እንዲሁም ሌሎች ብዙ አይነት ተፈላላጊ ነገሮችን መሃል ላይ በመሆን የመገናኘት እድላቸውን ከፍ በማድረግ የማገናኘት ስራ የሚሰራ ሰው።። በዚህም ደላሎች ሰዎች በጊዜ አና በምርጫ እጦት ምክንያት ያልሆነ ወይም የማይመጥናቸው ነገር ላይ እንዳይወድቁ ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋሉ። እርስዎም ማግኘት የሚፈልጉትን ጊዜ ሳይፈጅብዎ በደላላ ያስፈልጉ ፤ ደላሎችን ደግሞ ከዚህ አፕሊኬሽን ላይ ያግኙ። የሚያውቋቸውንም ደላሎች ያስመዝግቡ። አፕሊኬሽኑንም ለወዳጅ ዘመዶችዎ በማጋራት በእኛና በወዳጆቾ መሃል ደላላ በመሆን ደላልነትን።።

? ! ? አሁኑኑ ጭነው ዘመናዊ ደላላ ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ

Apakah Anda dalam bisnis Delala? Saat Terdaftar di Etiopia? jika demikian hubungi kami.

Apakah Anda seorang broker atau agen? Daftar sekarang. Apakah Anda memerlukan agen atau pialang yang terdaftar di Etiopia untuk jenis bisnis apa pun? Instal Aplikasi Delala ini dan dapatkan Delala, Agen, atau broker terdekat yang Anda nikmati.
Diupdate pada
5 Feb 2024

Keamanan Data

Keamanan dimulai dengan memahami cara developer mengumpulkan dan membagikan data Anda. Praktik privasi dan keamanan data dapat bervariasi berdasarkan penggunaan, wilayah, dan usia Anda. Developer memberikan informasi ini dan dapat memperbaruinya seiring waktu.
Tidak ada data yang dibagikan kepada pihak ketiga
Pelajari lebih lanjut cara developer menyatakan pembagian data
Tidak ada data yang dikumpulkan
Pelajari lebih lanjut cara developer menyatakan pengumpulan data
Data dienkripsi saat dalam pengiriman
Anda dapat meminta agar data dihapus

Rating dan ulasan

4,0
70 ulasan

Yang baru

ደላላ ኖት? አሁኑኑ ተመዝግበው ዘመናዊ ደላሎችን ይቀላቀሉ እውቅናዎን በማሳደግ ገቢዎንም ይጨምሩ።
ደላላ ይፈልጋሉ? አሁኑኑ አፕሊኬሽኑን ጭነው ዘመናዊና ቀልጣፋ ደላሎችን ቀጥታ በስልካቸው ያግኙ