ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አስማ

Enthält Werbung
10 Tsg.+
Downloads
Altersfreigabe
Jedes Alter
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot

Über diese App

ይህ አፕልኬሽን ሹሩጡ ላኢላሃኢለላህ የተሰኘውን የሸይኽ ረስላን ኪታብ በአማርኛ በድምፅ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ከሰፊ ትንታኔ ጋር በኡስታዝ አቡ አስማ በ72 ክፍሎች የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምጽ ያስተምራል ።

የላኢላሃኢለላህ ሸርጦች ፤ እና የላኢላሃኢለላህ አፍራሾችን በተመለከተ በሰፊው ያስተምራል

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አጠር ያለው ሲሆን ሰፋ ያለውን ኪታብ ለምትፈልጉ
የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Aktualisiert am
20.03.2024

Datensicherheit

Was die Sicherheit angeht, solltest du als Erstes verstehen, wie Entwickler deine Daten erheben und weitergeben. Die Datenschutz- und Sicherheitspraktiken können je nach deiner Verwendung, deiner Region und deinem Alter variieren. Diese Informationen wurden vom Entwickler zur Verfügung gestellt und können jederzeit von ihm geändert werden.

Neuerungen

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።