ይህ አፕልኬሽን መትኑ ሹሩጡ ሶላት شروط الصلاة የተሰኘ ስለ የሶላት ቅድመ ሁኔታዎች ግዴታዎች ሱናዎች እና የሚያበላሹ ነገሮች እንደዚሁም የትክክለኛ ሶላት አሰጋገድ መማሪያ የሄነ ኪታብ የሚያስተምር የኪታብ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም ኢብን ከማል የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ13 ክፍሎች በድምፅ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
የዚህን ኡስታዝ ተጨማሪ ትምህርቶች ለምትፈልጉ
"ኡሱሉ ሰላሳ ቀዋኢዱል አርበአ በኢብኑ ከማል"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.usulqawaid
ሒዳየቱል ሙስተፊድ በኢብኑ ከማል በአፕልኬሽን የቀረበ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.mustkemal
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Aktualisiert am
12.09.2024
Bücher & Nachschlagewerke