ይህ አፕልኬሽን كن سلفيا على الجادة ኩን ሰለፍየን አለል ጃዳሕ በመባል የሚታወቀውን የምር ሰለፍይ ሁን በሚል ርዕስ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ አፕልኬሽን ከክፍል 51 እስከ 98 ድረስ ያለኔት ኪታቡ አየታዬ በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ ተቀርቶ ያለቀውን ግማሽ ቂርአት ይዟል ።
የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል ፕለይስቶር ላይ በዚህ ሊንክ ያገኙታል ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.kunselefyena
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Ažurirano dana
21. dec 2022.