የመንጃ ፍቃድ ፈተና ተማሪ ሁሉንም የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎች ይዟል
የኢትዮጵያ የመንጃ ፍቃድ ፈተናዎች በኢትዮጵያ መንገድ እና ትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጡ ሁሉንም ፈተናዎች ያጠቃልላል።
ለአዲስ የመንጃ ፍቃድ ተማሪዎች እና የድሮ መንጃ ፍቃድ ተማሪዎች ዋናውን ፈተና ማለፍ ላልቻሉ ተማሪዎች እንዲያወርዱት እመክራለሁ።
ሁሉንም የመንጃ ፍቃድ ምድቦች ፈተና ይዟል።
እንደ የመንዳት ህጎች ፣ ቴክኒክ ፣ የግንኙነት እና የደህንነት ፈተናዎች በጥንቃቄ እንዲሁም ከሁሉም የማሽከርከር ኮርሶች የተሰበሰቡ ፈተናዎች።
የሁሉንም የመንዳት ፍቃድ ካታጎሪ ፈተናዎችን የያዘ ነው።
የስነ ባሕሪ ፣ የአካል ፣ የምልክት ፣ የማሽከርከር ህግ ፣ የተሳፋሪ አያያዝ እና ሌሎችንም ዋና የመንገድ ትራንስፖርት ፈተናዎችን የያዘ ነው።
تاريخ التحديث
18/05/2025