ይህ አፕ ከሽፉ ሹብሃት በሚባል የሚታወቀውን የአቂዳ መማሪያ ኪታብ ሲሆን ኪታቡን የሚያስተምረን ወንድማችን ኡስታዝ አብዱሶመድ ሙሐመድኑር ሲሆን ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፍልግም ።
- ኪታቡን እየተመለከትን ድምፁን እያዳመጥን ፣ መልእክቱን በቀላሉ ለመረዳት የሚያግዝ አፕልኬሽን ነው ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።