30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

4,7
346 отзива
100 хил.+
Изтегляния
Класификация на съдържанието
PEGI 3
Екранна снимка
Екранна снимка
Екранна снимка
Екранна снимка
Екранна снимка
Екранна снимка
Екранна снимка

Всичко за това приложение

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዢልል
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው የሚቀጥለው ፣ የሚቀጥለው ፣ ፣ ከዚያም…"
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም በጣም ብዙ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን እንጎነጫለን በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርልው ነ የማንነታችን መለያ… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ ታሪክ አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን ብለን እናስባለን።።።።።።።።።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/актуализация ማድረግ ነው።።።።።።።።።።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን አላህን አላህን እማፀነዋለሁ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ እማፀነዋለሁ.

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ በልቡ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው ዘግበውታል ዘግበውታል ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን ኚ አላህ ሆይ! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫ኉ ይችመ
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Актуализирано на
30.10.2022 г.

Безопасност на данните

Безопасността започва с разбирането на това, как програмистите събират и споделят данните ви. Практиките за поверителност и сигурност на данните може да варират в зависимост от употребата от ваша страна, региона и възрастта ви. Тази информация е предоставена от програмиста и той може да я актуализира с течение на времето.
Не се споделят данни с трети страни
Научете повече за това, как програмистите декларират споделянето
Не се събират данни
Научете повече за това, как програмистите декларират събирането

Оценки и отзиви

4,8
337 отзива

Новите неща

30+ Story of Sohabas