ይህ አፕልኬሽን በኡስታዝ አቡጁወይሪያ ጀማል ሙሐመድ የሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ ኡስታዝ እጅግ አስፈላጊ የሑረልዒይን መድረሳ ትምህርቶች በሚል ርዕስ በተለያዩ ንዑስ ርእሶች በርካታ ትምህርቶችን ይዟል ።
- አርካኑል ኢማን በ 16 ክፍሎች የቀረበ
- በመላእክት ማመን በ 06 ክፍሎች የቀረበ
- በመጽሐፍ ማመን በ 06 ክፍሎች የቀረበ
- በመልእክተኞች ማመን በ 06 ክፍሎች የቀረበ
- በመጨረሻው ቀን ማመን በ 06 ክፍሎች የቀረበ
- የቀዷ እና ቀደር ማእዘናት በ 06 ክፍሎች የቀረበ
- ሐዚሙ ለዛት በ 05 ክፍሎች የቀረበ
- የነብዩ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ሐቅ በ 15 ክፍሎች የቀረበ
- ጋብቻ በኢስላም በ 06 ክፍሎች የቀረበ
- የሀያእ ንግስቶች በ 07 ክፍሎች የቀረበ
- ተንቢሀት በ 29 ክፍሎች የቀረበ
ተከታታይ ትምህርት ሲሆን ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ ሁሉንም ትምህርቶች በአንድ አፕልኬሽን ያለኔት ለኡማው በስጦታ መልክ ቀርቦላችኋል ።
- ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Ažurirano dana
26. nov 2022.