30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

4,7
346 ressenyes
100 k+
Baixades
Classificació del contingut
PEGI 3
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla

Sobre l'aplicació

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነኑት በነብውድዷያ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሆኑትን የነብያችን
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታልውታል የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋልጠዋል በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ ይሉናል ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል አላህ አላህ ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን ዲን ዲን ዲን ታላቅ ተሸክመዋል። እወቁ እወቁ ፣ ፈለጋቸውንም ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለስቃሴ ለህደረጉትይወኵይወኵይወት የማንነታችን መለያ ነው ... "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/actualització ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ ጠቃሚ አፖችን
________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መፍቀን መፍቀን መፍቀን መጨረን መጨረን ጨረን ጨረሻአአኈአኈንአግባር ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምን ገጠምኩኢምኩኝ

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከፕ በሚከጋጀነውን የነብያት
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Data d'actualització:
30 d’oct. 2022

Seguretat de les dades

La seguretat comença en entendre com els desenvolupadors recullen i comparteixen les teves dades. Les pràctiques de privadesa i seguretat de les dades poden variar segons l'ús que es fa de l'aplicació, la regió i l'edat. El desenvolupador ha proporcionat aquesta informació i és possible que l'actualitzi al llarg del temps.
No es comparteixen dades amb tercers
Més informació sobre com els desenvolupadors declaren la compartició de dades
No es recullen dades
Més informació sobre com els desenvolupadors declaren la recollida de dades

Puntuacions i ressenyes

4,8
337 ressenyes

Novetats

30+ Story of Sohabas