ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

10 k+
Descargas
Calificación del contenido
PEGI 3
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla
Imagen de la captura de pantalla

Acerca de esta app

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ Sí በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────
① አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة في تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صفة الصفوة
[لابن الجوزي]

③ አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
مستدرك
[للحاكم النيسابوري]

④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[لابن البر عبد]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[لابن كثير]


እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
Actualización
31 ago 2023

Seguridad de los datos

El primer paso de la seguridad es comprender cómo los desarrolladores recopilan y comparten tus datos. Las prácticas de privacidad y seguridad de datos pueden variar en función del uso de la app, la región y la edad. El desarrollador proporcionó esta información y podría actualizarla con el tiempo.
No se comparten datos con terceros
Más información sobre cómo los desarrolladores declaran el uso compartido
No se recopilan datos
Más información sobre cómo los desarrolladores declaran la recopilación