30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

4,7
346 arvostelua
100 t.+
Lataukset
Sisällön ikärajoitus
PEGI 3
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus
Kuvakaappaus

Tietoa sovelluksesta

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያ () ድ ዕብያ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በ ታሪክ የሆኑትን የነብያችን
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ልውጠዋል በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ለመድረስ ለመድረስ በቅተዋል።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ነው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው… ..."
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት እንዲህ ይሉናል ፦ ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። እወቁ ፣ ፈለጋቸውንም ፈለጋቸውንም ፈለጋቸውንም ፈለጋቸውንም ፈለጋቸውንም ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣ ፣. ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት እንደሚያስፈልገን ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን።።።።።። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ን ቈይወት ለህይወት የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ የሚለው አፕ ይሆናል ይሆናል እናስባለን እናስባለን።።።።።።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው አፕ አፕ ማዘመን/päivitys ማድረግ ነው።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ፀሐፊዋች ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።።።።።።።።።።።።

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ ኰእዟ
_________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው "(ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን አ ንረሻች መጨረሻ ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን Ợ ዐወየኩኝ�

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ ኦ ዕተው
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Päivitetty
30.10.2022

Dataturvallisuus

Turvallisuus alkaa siitä, että ymmärrät, miten kehittäjät keräävät ja jakavat dataasi. Datan yksityisyys- ja tietoturvatoimet saattavat vaihdella käytön, alueen ja iän mukaan. Kehittäjä on antanut nämä tiedot ja saattaa päivittää niitä myöhemmin.
Dataa ei jaettu kolmansille osapuolille
Lue, miten kehittäjät ilmoittavat jakamisesta
Dataa ei ole kerätty
Lue, miten kehittäjät ilmoittavat keräämisestä

Arviot ja arvostelut

4,8
337 arvostelua

Uutta

30+ Story of Sohabas