30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ

4,7
346 apžvalgos
100 tūkst.+
Atsisiuntimai
Turinio įvertinimas
PEGI 3
Ekrano kopijos vaizdas
Ekrano kopijos vaizdas
Ekrano kopijos vaizdas
Ekrano kopijos vaizdas
Ekrano kopijos vaizdas
Ekrano kopijos vaizdas
Ekrano kopijos vaizdas

Apie šią programą

በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያ () ድ ድ

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ምርጥ የሆኑትን
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ልውጠዋልልውጠዋል በስነ ምግባር ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም በመልካም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል በቅተዋል።።።።።።።።።።።
ነብዩም(ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ እኔ የምገኝበት ትውልድ ትውልድ ነው ፣ የሚቀጥለው የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው የሚቀጥለው…"
ታላቁ ሶሀባ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት ንግግራቸው እንዲህ እንዲህ ይሉናል ይሉናል ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦ ፦
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ባልደረቦች ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት እናም የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም እነሱ ከማንም በላቀ ሁኔታ የጠለቀ ዕውቀት ባለሀብቶች ነበሩና። ቀጥተኛውን ጎዳና መርተዋል። አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን እወቁ ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ፤ የዚያ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አባላት አርአያነት ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ የጠራ ምንጭ እንጎነጫለን እንጎነጫለን።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።. በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ን ቅይወት ለህይወት የማንነታችን መለያ ነው… "።ከቀደምቶች እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች ታሪክ ታሪክ የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን ብለን።።።።።።።።።።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን በየግዜው እናድሰዋለን ፣ ከእርሶ የሚጠበቀው የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/Atnaujinimas ማድረግ ማድረግ።።።።።።።።።።።።።።

ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።

ይህ ስራችን የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ላሰባሰቡ ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን አላህን አላህን እማፀነዋለሁ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።.

በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እድ
_________________
የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር ያየ በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ በልቡ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው" (ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ የተጨመረ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ ካገኛችሁ በአድራሻዬ በአድራሻዬ አድርሱኝ።።።።።።።።።።።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።

አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን አንንረሻች መጨረሻ ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩአየኩኝ

የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ

※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ ኦ ዕተው
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Atnaujinta
2022-10-30

Duomenų sauga

Norint užtikrinti saugą pirmiausia reikia suprasti, kaip kūrėjai renka ir bendrina jūsų duomenis. Duomenų privatumo ir saugos praktika gali skirtis, atsižvelgiant į jūsų naudojimą, regioną ir amžių. Kūrėjas pateikė šią informaciją ir gali atnaujinti per laiką.
Jokie duomenys nėra bendrinami su trečiosiomis šalimis
Sužinokite daugiau, kaip kūrėjai apibrėžia bendrinimą
Nerenkami jokie duomenys
Sužinokite daugiau, kaip kūrėjai apibrėžia rinkimą

Įvertinimai ir apžvalgos

4,8
337 apžvalgos

Kas naujo

30+ Story of Sohabas