ሶሐቦች እና መጠሪያቸው|ሐያቱ ሶሐባ

10K+
ดาวน์โหลด
การจัดประเภทเนื้อหา
PEGI 3
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ
ภาพหน้าจอ

เกี่ยวกับแอปนี้

ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟ ል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል ።

ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦

✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይ ችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…

ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋ ጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ ።

ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
---------------------
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲ ሁም ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰበው ወንድማችን ለኛም በዚህ ስራ ለተባ በሩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም አላህ ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።

────የታሪኮቹ ምንጮች────
1 አል ኢሳባህ ፊ ተምይዚ ሰሃባህ
የኢብኑ ሀጀር ዐስቀላኒይ ኪታብ
الإصابة ใน تميز الصحابة
[لابن حجر العسقلاني]

② ሲፈቱ ሰፍዋህ
የኢብኑል ጀውዚይ ኪታብ
صfaة الصفوة
[ลาบัน الجوزي ]

3 አልሙስተድረክ
የሀኪም አነይሳቡሪይ ኪታብ
المستدرك
[للحاكم النيسابوري ]

④ አል ኢስቲዓብ
የኢብኑ አብዱልበር ኪታብ
الإستيعاب
[ لابن البر عبد ]

⑤ አል ቢዳያህ ወኒሃያህ
የኢብኑ ከሲር ኪታብ
البداية والنهاية
[ลาบิน คีรี ]


እነኚህን ይመስላሉ ምንጮቹ።
อัปเดตเมื่อ
31 ส.ค. 2566

ความปลอดภัยของข้อมูล

ความปลอดภัยเริ่มต้นด้วยความเข้าใจเกี่ยวกับวิธีที่นักพัฒนาแอปรวบรวมและแชร์ข้อมูล แนวทางปฏิบัติด้านความเป็นส่วนตัวและความปลอดภัยของข้อมูลอาจแตกต่างกันไปตามการใช้งาน ภูมิภาค และอายุของคุณ นักพัฒนาแอปได้ให้ข้อมูลนี้ไว้และอาจอัปเดตข้อมูลในส่วนนี้เมื่อเวลาผ่านไป
ไม่มีการแชร์ข้อมูลกับบุคคลที่สาม
ดูข้อมูลเพิ่มเติมเกี่ยวกับวิธีที่นักพัฒนาแอปประกาศเรื่องการแชร์ข้อมูล
ไม่มีข้อมูลที่รวบรวมไว้
ดูข้อมูลเพิ่มเติมเกี่ยวกับวิธีที่นักพัฒนาแอปประกาศเรื่องการรวบรวมข้อมูล