ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአርካኑል ኢስላም ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 131-180 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዑሽ ተቋዑሽ
የቀረውን ደርስ በቁጥር 1 እና 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል። አፓቹን ከታች ባስቀመጥነው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ።
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 1 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.hudasoft
※አርካኑል ኢስላም ደርስ ቁጥር 2 አፕ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arkan.two.hudasoft
ይህን እና ከዚህ በፊት የሰራናቸው መተግበሪያዋች አውርወዌዯያዋች አውርወዌ
መተግበሪያውን አዘጋጅቶ ያቀረበላችሁ HUDA SOFT ነው።
የአላህ ፍቃድ ከሆነ በቅርቡ ሌሎችም አፖች እናቀርብላችኍሢላችኍሢ ሀሳብ አስተያየት ያላችሁ እንዲሁም ይሄን መሰል እና ሌሎችም የሞባይል መተግበሪያዋችን ማሰራት የምትፈልጉ በአድራሻዋቻችን አግኙን።
hudasofts@gmail.com
ወንድማችሁ፡ አብዱራሂም ማህሙድ በዱአችሁ አትርሱኝ
Opgedateer op
08 Sep. 2022