ይህ አፕልኬሽን ጂናየቱ ተምዩዕ አለል መንሃጂ ሰለፍ
جناية التميع على المنهج السلفي የተሰኘውን ስለ ሙመይኣነት በሰፊው የሚያብራራ የአቂዳ ትምህርቶችን የያዘ ኪታብ የሚያስተምር አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በኡስታዝ ኸድር አህመድ አልከሚሴ የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በድምፅ ያስተምራል።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Ažurirano dana
29. nov 2023.