ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 51-100 ያለውን ክፍል የያዘ መተግበሪያ ነው።
የቀረውን ከ1-50 ያለውን ደርስ በቁጥር 1 አፕ ተዘጋጅቶዋል። ከ–50 የቀረውን ደርስ ቁጥር 1 አፕ ጭነው ማግኘት ይችላሉ።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይ፟ል
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዑይሽ
Dikemas kini pada
25 Jul 2022