uTalk - Learn Any Language

የውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.2
3.05 ሺ ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ከማንኛውም ቋንቋ ተነስተው የትኛውንም ቋንቋ ይማሩ – uTalk ከ140 በላይ ቋንቋዎች ውስጥ መማር የሚፈልጉትን እንዲመርጡ ያስችልዎታል። ይህንንም ከኢንተርኔት ጋር ተገናኝተው ወይም - ከመስመር ውጭ ሆነው - በማንኛውም መሳሪያ ላይ ማድረግ ይችላሉ።
በመላው ዓለም የሚግኙ ከ30 ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ደንበኞች በሚጋሩት የ25 ዓመታት ልምድ ላይ በመመስርት፣ ውጤቱ ወዲያውኑ ለሚታይ የቋንቋ ትምህርት uTalk ቀላል፣ አዝናኝና ውጤታማ መንገድ ነው።
በማንኛውም ቋንቋ በመረጧቸው ሁለት ሙሉ ርዕሶች በነፃ በመሞከር ይጀምሩ። ከ55 በላይ የሚሆኑ በእጅ የተዘጋጁ ጥቅል ይዘቶችን መማርዎን ይቀጥሉ፣ ብዙ በተማሩ ቁጥር ተጨማሪ ነፃ ይዘቶችን ያገኛሉ።
የuTalk መገልጫች፦
እንደምርጫዎ የሚወሰን – የሚፈልጉትን ያህል አብዝተው ወይም አሳንሰው መማር ይችላሉ። ተመዝጋቢዎች ማንኛውንም ነገር በማንኛውም ቋንቋ የመማር ነጻነት አላቸው፤ ከ7000 በላይ ርዕሶች። ተመርጠው የተሰባሰቡ ጥቅል ይዘቶችን ወይም ወደ ካርታ ርዕስ ለመምረጥ ያዘጋጀነውን ይዘት ለእርስዎ የአኗኗር ሁኔታ ለማስማማት ትክክለኛ መንገድ ነው።
አነቃቂ – አንድን ጉዳይ ለመሸወድ ምርጡ መንገድ በጉዳዩ መዝናናት ነው። በuTalk ጨዋታዎች እየተደሰቱ እያሉ፣ ተጨማሪ ይዘት ለመክፈት የሚጠቅሙ ሳንቲሞችና ስኬቶች ይሸለማሉ። የበለጠ በተማሩ ቁጥር፣ የበለጠ ያገኛሉ።
በተለያዩ መሳሪያዎች ላይ የሚሰራ – በማንኛውም መሳሪያ ላይ ይጠቀሙና በቀጣይ ካቆሙበት ይቀጥላሉ። ሁሉም ነገር በደንብ ይናበባል እንዲሁም ከመስመር ውጭ ይሰራል – ከሀገር ውጭ በሚሆኑበት ጊዜ የሀገር ውጭ የዳታ ክፍያዎችን ለማስቀረት ምርጥ መንገድ ነው።
አዝናኝ - በፍጥነት ሊጫወቷቸው ወይም ሰዓታትን በመዝናናት ሊያሳልፉባቸው የሚችሉ የተለያየ ደረጃ ያላቸው ጨዋታዎች።
እውነተኛ – የuTalk ይዘቶችን ለእርስዎ ስናዘጋጅ የቋንቋውን ተናጋሪዎች እና ተርጓሚዎች በመጠቀም ነው፣ ልክ እንደ አካባቢው ሰው መናገር መቻልዎን ለማረጋገጥ።
ብልህ – የሚያገናዝብ ሶፍትዌር ምን ላይ ጥሩ እንደሆኑ (እና ምን ላይ ተጨማሪ እገዛ እንደሚያስፈልግዎት) ያውቃል፣ እናም ጨዋታዎችን ለእርስዎ ደረጃ ለይቶ ያዘጋጃል።
ለቃል አነባበብ ምርጥ – በuTalk፣ ኮከብ ይሆናሉ። ድምጽዎ የሚጫወቷቸው ጨዋታዎች አካል ይሆናል፣ የተማሯቸው በመስረጽ ላይ ሳሉ ድምጽዎና ጆሮዎ እንዲሰለጥን ያግዛል።
ዕይታ – አዲሱን ቋንቋዎን እንዲያስታውሱ የሚያግዝ ዕይታዊ ማስታወስን በመጠቀም የአዕምሮዎን የመማር ፍጥነት ለመጨመር የሚያምሩ ምስሎቻችን ቃላትን ከስዕሎች ጋር ያዛምዳሉ።

ከ130 በላይ ቋንቋዎችን በፍጥነት መናገር እንዲጀምሩ uTalk በራስ መተማመንን ይፈጥርልዎታል

የአሜሪካ እንግሊዝኛ
የብሪቲሽ እንግሊዝኛ
ፈረንሳይኛ
ጀርመን
ስፓንሽኛ
ጣሊያንኛ
ራሽያኛ
ደች
ፖርቹጋልኛ
ስዊድንኛ
ኖርዌጂያን
ዴኒሽ
ፊኒሽ
ሀንጋሪኛ
ግሪክኛ
ቱርክኛ
ዕብራስጥ
ዓረብኛ (ግብጽ)
ቀለል ያለ ቻይንኛ
ጃፓንኛ
ወልሽ
ማልቲስኛ
ቼክኛ
ስሎቫክኛ
ክሮሽያንኛ
ሰርቢኛ
ቡልጋሪኛ
ፖሊሽኛ
ሮማኒያን
ሒንዱኛ
ኡርዱኛ
ዙሉኛ
ስዋሂሊኛ
ጽዋናዊኛ
ፐርሺያኛ (ኢራን)
አይስላንድኛ
አፍሪካንኛ
ማላይኛ
ኢንዶኔዥኛ
ታይኛ
ቪትናምኛ
ኮሪያኛ
ቶክ ፒሲን
አይሪሽ
ዞሳኛ
ልቤኒኛ
የብራዚል ፖርቹጋልኛ
ካንቶኒዝ
ቤንጋሊኛ
ፑንጃብኛ (ህንድ)
ማራቲኛ
አሳሜዛዊ
ካናዳኛ
ጉጃርቲኛ
ማላያላምኛ
ተሉጉኛ
ታሚልኛ
ሲንድሂኛ
ላቲንኛ
ስሎቪኛ
ቲቤታንኛ
ካታላንኛ
ባስክኛ
የላቲን አሜሪካ ስፓኒሽ
እስኮትስ ጌልክኛ
ኢስቶኒያንኛ
ላትቪያን
ሉቴንያንኛ
አማርኛ
ሃይትኛ
ኢግቦኛ
ዮሩባዊኛ
ክመርኛ ማእከላዊ
ላውስኛ
ፊሊፕንኛ (ታጋሎገኛ)
ዩክሬንኛ
ማንክስኛ
ኔፓሊኛ
የስዊዝ ጀርመን
ዘመናዊ መደበኛ ዓረብኛ
ሱማልኛ
ማዮሪኛ
ቡርማኛ
ሉክዘምበርገርኛ
ፓሽቶኛ
የሶራኒ ኩርድኛ
ሃውሳኛ
ጆርጂያን
ማሴዶንኛ
አርመናዊ
ሞንጎላዊኛ
ሾናኛ
ማላጋስኛ
የአውስትራሊያ እንግሊዝኛ
የካናዳ እንግሊዝኛ
የካናዳ ፈረንሳይኛ
ካላሊሱትኛ
ኩርድሽኛ (ቱርክ)
ሲንሃልኛ
ካዛክኛ
አዘርባጃንኛ
ቤላራሻኛ
ኡዝቤክኛ
ኪርጊዝኛ
ታጂኪኛ
ቱርክመንኛ
ንያንጃ
ሳሞአኛ
ቱምቡካ
ጋሊሺያ
ትግርኛ
ሊንጋላኛ
ፐርሺያኛ (አፍጋኒስታን)
ካቡዋኖ
ቦስኒያንኛ
ድዞንግኻኛ
ኤስፔራንቶ
ፊጂኛ
ፍሌሚሽ
ጃቫንኛ
ዓረብኛ (ሊባኖስ)
ኦሪያኛ
ዎሎፍኛ
ስፓንሽኛ (አርጀንቲና)
ዓረብኛ (የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ)
ዓረብኛ (ሞሮኮ)
እንግሊዝኛ (ህንድ)
ኦሮሞኛ
ፑንጃብኛ (ፓኪስታን)
ላዚኖ
ሰርዲኒያን
እንግሊዝኛ (ኮክኒ)
ካችቺ
ሉጋንዳ
ኢሎካኖ
ኪንያርዋንዳ
ግሪክኛ (ጥንታዊ)
ኒያፖሊታን
ሲሲሊያን
ቺቤምባ
እንግሊዝኛ (ስኮትሽ)
ሳሚ (ደቡባዊ)
ስኮትስ
ፒድግን (ናይጄሪያ)

መረጃ ስለ uTalk ምዝገባዎች
የuTalk ምዝገባ በወር £7.99 ወይም ይህ በአካባቢው ገንዘብ ተመንዝሮ ነው።
ምዝገባዎች ወደ uTalk ሙሉ ይዘት በእያንዳንዱ ቋንቋ ለመግባት ያስችሉዎታል
ምዝገባዎች የሚቆዩት ለአንድ ወር ሲሆን እንዲቋረጡ ካልተደረጉ በስተቀር በየወሩ በራሳቸው ይታደሳሉ
አሁን ያለው ምዝገባ ከማብቃቱ ከ24 ሰዓታት በፊት እድሳቱ በራሱ ጊዜ እንዳይደረግ ካልቆመ በስተቀር ምዝገባው በራሱ ጊዜ ይታደሳል
ምዝገባዎችን የሚያስተዳድሯቸው እራስዎ ሲሆኑ፣ ግዢ ከተፈጸመ በኋላ በራሱ ጊዜ እድሳት እንዳይደረግ ወደመለያዎ የክንውን አውዶች ውስጥ በመግባት ይህን ማጥፋት ይቻላሉ
የተዘመነው በ
22 ሜይ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 4 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.1
2.79 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

- የሳንካ ማስተካከያዎች እና ማሻሻያዎች

ጥያቄዎች? ግብረመልስ? ሳንካዎች? በስልክ ቁጥር +44(0)2073717711 ይደውሉ ወይም በኢሜይል አድራሻ hello@utalk.com ይላኩልን