Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

100+
Stahování
Hodnocení obsahu
PEGI 3
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky

Informace o aplikaci

Gibre Himamat je etiopská ortodoxní kniha Tewahedo, která se čte ve Svatém týdnu, posledním týdnu postní doby. Kniha obsahuje četby Palmové neděle, Svatého pondělí, Svatého úterý, Svaté středy (Špionážní středa), Maundy Čtvrtek (Svatý čtvrtek), Velký pátek (Svatý pátek), Svatá sobota a Velikonoce. Kniha obsahuje četby ze Svaté bible, ortodoxních kanonických knih, Synaxária, Zázraků Ježíše Krista, Zázraků Panny Marie, Proroctví, Modlitební knihy, Haymanote Abew, Modlitba smlouvy, Gedles a další etiopské pravoslavné tewahedské církevní knihy.

Tajným účelem této knihy je připomenout, že Pán nám dal ve svém zmrtvýchvstání bolest, smrt, věčnou svobodu a slávu a že je Bohem života bez bolesti a smrti, čte a zkouší každý den v tento svatý týden


V této knize je tedy obsažen obecný vzorec modlitby a služby Gibre Himamatu a je to naše upřímná naděje, že kněží a farníci budou moci knihu držet a následovat ji.

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ቤተ ክርስቲያን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ፣ ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ከተአምራት ፣ ፣ ከተግሣጻት ፣ ከሃይማኖተ አበው ፣ ከኪዳን መጽሐፍ ከመጽሐፈ ስንክሳርና ስንክሳርና ከአበው መጻሕፍት የተውጣጡ ትምህርቶችንና የጸሎት ከሆሣዕና ከሆሣዕና እስከ ትንሣኤ ባሉት ስምንት ስምንት ቀናንት የተዘጋጀ መጽሐፍ መጽሐፍ ነው።

የመሠረቱና ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቈይቶ። በአርባ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

ከዚህም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ። ሕማማት ጊዜ በጽርሐ ጽዮን በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ ሕማማት «ወአንትሙሰ ተዐቅቡ ወግበሩ ተዝካረ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን ሕማማቱን አድርጉ አክብሩ» ሲሉ አዝዘዋል። (ትእዛዝ ፴፩)

ሆኖም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ በዐተ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን የካቲት የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። በኋላ ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ለይተው ለይተው ከመጋቢት ፳፪ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ ነበር። ይህ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።


ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል ተወስኖአል። ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን ፤ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ታሳውቃለች።

ስለሆነም የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ ጋር የተያያዘ ቢሆንም አሁን ያለውን ሥርዓት የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው መጽሐፍ ተዘጋጅቶ በሥራ ላይ የዋለው ከጌታ ልደት ልደት በ፲፬ኛው ምዕት ዓመት ነው።

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ወደ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል በግእዝ ብቻ ታትሞ በነበረው የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።

የመጽሐፉ ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ይገኛል። ለዚሁም በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።

ምሥጢራዊ ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ክብርን ያጐናጸፈን ያጐናጸፈን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ ባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰሙነ ሕማማት በየአንዳንዱ በየአንዳንዱ ቀን ይተረካልም ይተረካልም።


በዚህ መሠረት የሰሙነ ሕማማት አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ተጽፎ ስለሚገኝ ካህናትም ምዕመናንም መጽሐፉን በመያዝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ተስፋ አለን።
Datum aktualizace
22. 1. 2024

Zabezpečení údajů

Bezpečnost začíná pochopením toho, jak vývojáři shromažďují a sdílejí vaše data. Postupy ochrany soukromí a zabezpečení dat se mohou lišit podle způsobu používání, oblasti a věku. Tyto informace poskytl vývojář a může je průběžně aktualizovat.
S třetími stranami nejsou sdílena žádná data
Další informace o tom, jak vývojáři deklarují sdílení
Aplikace neshromažďuje žádná data
Další informace o tom, jak vývojáři deklarují shromažďování
Data jsou šifrována během přenosu
Data smazat nelze