Gibre Himamat ግብረ ሕማማት

१००+
डाउनलोड
आशय रेटिंग
PEGI 3
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज
स्क्रीनशॉट इमेज

या अ‍ॅपविषयी

गिब्रे हिमामत हे इथिओपियन ऑर्थोडॉक्स तेहहेडो पुस्तक आहे जे पवित्र आठवड्यात, लेंटच्या शेवटच्या आठवड्यात वाचले जाते. पुस्तकात पाम रविवार, पवित्र सोमवार, पवित्र मंगळवार, पवित्र बुधवार (स्पाई बुधवार), मौंडी गुरुवार (पवित्र गुरुवार), गुड फ्रायडे (पवित्र शुक्रवार), होली शनिवार आणि इस्टरचे वाचन आहेत. या पुस्तकात होली बायबल, ऑर्थोडॉक्स कॅनॉनिकल पुस्तके, सिनेकॅझेरियम, मिराकल्स ऑफ जिझस क्राइस्ट, मिरेकल ऑफ सेंट मेरी, भविष्यवाणी, प्रार्थना पुस्तके, हेमानोटे अब्यू, प्रेयरी ऑफ कॉव्हेंट, गेडल्स आणि अधिक इथिओपियन ऑर्थोडॉक्स तेवाहेडो चर्च पुस्तके आहेत.

या पुस्तकाचा छुपा हेतू हा आहे की आपल्याला आठवण करून देणे हे आहे की देवाने आपल्या पुनरुत्थानामध्ये आपल्याला वेदना, मृत्यू, चिरंतन स्वातंत्र्य आणि वैभव दिले आहेत आणि तो वेदना आणि मृत्यू नसलेल्या जीवनाचा देव आहे, दररोज वाचतो आणि त्याचे अभ्यास करतो हा पवित्र आठवडा


त्या अनुषंगाने गिब्रे हिमामतच्या प्रार्थनेची आणि सेवेची सर्वसाधारण पद्धत या पुस्तकात आहे आणि पुरोहित व तेथील रहिवासी हे पुस्तक ठेवण्यात आणि त्याचे अनुसरण करण्यास सक्षम होतील अशी आमची मनापासून आशा आहे.

ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ መጽሐፍ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት መጻሕፍት ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ፣ ከተአምራት ፣ ከመዝሙራት ፣ ከተግሣጻት ፣ ከሃይማኖተ አበው ፣ ከኪዳን ከኪዳን መጽሐፍ ከመጽሐፈ ስንክሳርና ከአበው የተውጣጡ የተውጣጡ ትምህርቶችንና የጸሎት ክፍሎችን ከሆሣዕና ዋዜማ እስከ ባሉት ባሉት ስምንት ቀናንት በሰዓታት ተከፋፍሎ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ነው ነው።

ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቈይቶ ቈይቶ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፶፩ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ ሕማማት «ወአንትሙሰ ተዐቅቡ ወግበሩ ተዝካረ ሕማማቲሁእናንተ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መታሰቢያ የሆነውን የሆነውን አድርጉ አድርጉ አክብሩ» ሲሉ አዝዘዋል አዝዘዋል (ትእዛዝ ፴፩)

ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ ነበር ነበር ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ


ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ የጊዜ የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ታሳውቃለች

የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር የተያያዘ ቢሆንም አሁን ያለውን ሥርዓት የያዘ ግብረ ሕማማት ሕማማት ፤ የተሰኘው ተዘጋጅቶ በሥራ ላይ የዋለው ከጌታ ከጌታ ልደት በኋላ በ፲፬ኛው በ፲፬ኛው ዓመት ነው ነው።

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል በግእዝ ብቻ ታትሞ ታትሞ በነበረው ሕማማት መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።

ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ይገኛል። በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል

ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ነፃነትንና ክብርን ያጐናጸፈን መሆኑን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና መከራና ሞት የሌለበት ሕያወ አምላክ መሆኑ በሰሙነ ሕማማት ሕማማት በየአንዳንዱ ቀን ይነበባል ይተረካልም።


መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ተጽፎ ስለሚገኝ ካህናትም ምዕመናንም መጽሐፉን በመያዝ ሥርዓቱን ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል ጽኑእ ተስፋ አለን።
या रोजी अपडेट केले
२२ जाने, २०२४

डेटासंबंधित सुरक्षितता

डेव्हलपर तुमचा डेटा कसा गोळा करतात आणि शेअर करतात हे समजून घेण्यापासून सुरक्षितता सुरू होते. तुमचा वापर, प्रदेश आणि वय यांच्या आधारे डेटा गोपनीयता व सुरक्षेशी संबंधित पद्धती बदलू शकतात. डेव्हलपरने ही माहिती पुरवली आहे आणि ती कालांतराने अपडेट केली जाऊ शकते.
तृतीय पक्षांसोबत कोणताही डेटा शेअर केलेला नाही
डेव्हलपर शेअर करण्याविषयी माहिती कशी घोषित करतात याविषयी अधिक जाणून घ्या
कोणताही डेटा गोळा केलेला नाही
डेव्हलपर डेटा गोळा करण्याविषयी माहिती कशी घोषित करतात याविषयी अधिक जाणून घ्या
परिवहनामध्ये डेटा एंक्रिप्ट केला जातो
डेटा हटवला जाऊ शकत नाही