ነገ ሲንደሬላ ልዑል ቻርሚንግን ልታገባ ነው። ንጉሣዊ ሰፊዎች ውብ የሠርግ ቀን የሴት ልጅ ኣልባሳት አዘጋጅቷል ። እስቲ እናንተ ደሞ ሙሽራይቱን በምርጥ አስገራሚ ኣልባሳት ያስዉቡዋት።
ሲንደሬላን ውብ ልእልት ኣድርገው በማልበስ በውስጥዎ ያለው የፋሽን ንድፍ ፍላጎት ያነሳሱ።
በዚህ ጨዋታ የጌጥ ቀሚሶች, ጉርድ ቀሚስ, የሙሽራ መሸፈኛ, ጫማዎች, አበቦች, ቦርሳዎች እና ሌሎች ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆኑ 200 ንጥሎች አሉ። ምንም የተቆለፈ ይሁን የሚገዛ ነገር የለም።
ሁሉም ሴቶች የሙሽሮች እና ልእልቶች መጫወት ይወዳሉ ይህ አዲስ የሠርግ ሳሎን ጨዋታ ግን ለየት ያለ ነው። ሲንደሬላ የልጆች ተወዳጅ ልዕልት ናት እና በጣም የምታምር ልዕልት ሙሽራ እንድት ሆን ያግዙዋት። አሁንኑ ይህን ታላቅ የሙሽራ ጨዋታ ሙሉ በሙሉ በነፃ ኣውርደው ይዝናኑበት።
ሌሎች ተመሳሳይ ጨዋታዎች ለማግኘት ይሀን "ሌሎች ጨዋታዎች በ Games For Girls" ማያያዣ ይከተሉ።