አቂደቱል ዋሲጥያ በወንድም አቡ ሀሣን

ማስታወቂያዎችን ይዟል
1 ሺ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

ይህ አፕልኬሽን አቂደቱል ዋሲጢያ العقيدة الواسطية በመባል የሚታወቀውን ጠቃሚ እና አስተማሪ የአቂዳ ኪታብ የሚተረጉም እና የሚያስቀራ አፕ ሲሆን ያለኔት ፣ ቃል በቃል በወንድም አቡ ሀሣን ዓልይ ዩሱፍ የኪታቡን ሙሉ ትርጉም እና መልእክት በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መልኩ በ42 ክፍሎች በድምጽ ያስተምራል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

በዚህ አፕልኬሽን ከደርስ 43-86 የተካተተ ሲሆን የዚህን ኪታብ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ይችላሉ
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.siraa

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

ተጨማሪ የኪታብ መማሪያ አፕልኬሽኖችን ከፈለጋችሁ
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr

"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurtheyru

"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba

"አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenjilalu

"የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.urjuwiza

"كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.eziy

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።አፑን ለዓለም ሕዝብ ለማስተዋወቅ ያግዘናልና።የዚህ አይነት አፖችን ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፕልኬችኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።


የዚህን ኪታብ መትን ብቻ ለምትፈልጉ ደግሞ
በዚህ ሊንክ ከፕለይስቶር ያገኛሉ ፦
ነዋቂደል ኢስላም የእስልምና አፍራሾች
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.newaqdislam
የተዘመነው በ
2 ኤፕሪ 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም