ይህ አፕልኬሽን በውስጡ አል ኢርሻድ ኢላ ሶሒሒል ኢእቲቃድ በሚል ርዕስ የሚታወቀውን የዶክተር ሸይኽ ሷሊሕ አልፈውዛን የአቂዳ ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡ ዓማር ሙሐመድ ኸድር ከደርስ 01-40 ይዟል ።
የዚህን ኪታብ ቀጣይ ክፍል በዚህ ሊንክ ማውረድ ትችላላችሁ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ibnkedir.irshad
አዘጋጅ ዶክተር ሁሴን መሰል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን አድራሻችን ስልክ 251912767238 ነው።