Mahjong

ማስታወቂያዎችን ይዟል
4.7
43.4 ሺ ግምገማዎች
5 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ሁሉም ሰው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

ይህ ማህጆንግ የተባለው የካርታ ጫዋታ ዓይነት ነው። አንድ ሰው ብቻውን የሚጫወት በርካታ የመዝናኛ ሰዓታትን ይሰጦታል!


ዓላማው ተመሳሳይ የሆኑትን ጥንዶች ካሉበት ቦታ ላይ በማስወገድ ስፍራውን ንጽሑ ማድረግ ነው።
ሁለት ካርዶችን የያዙ ተገቢ የሆኑ ጥንዶች ሁለቱም "ነጻ" እና "ተመሳሳይ" ሲሆኑ ነው (ወይም አንድ ዓይነት ሲሆኑ ነው)። ለተሻለ ማብራሪያዎች፥ የሚከተሉት ቅድመ ሁኔታ እውነት ከሆነ ጥንዶቹን ካርዶች ማስወገድ ይችላሉ፤

ካርዶቹ ተመሳሳይ ናቸው ( ለምሳሌ 4 እና 4፥ ምዕራብ እና ምዕራብ፥ ወዘተ ከሆኑ)
ሁሉም ወቅቶቹ እና አበባዎቹ ከሌሎች ጋር የሚዛመዱ ከሆኑ፥ ተመሳሳይ መሆን አይጠበቅባቸውም። እያንዳንዱ ካርድ ከሚከተሉት ሕጎች ጋር መሄድ አለባቸው:
- ሌላ ካርድ ከላይ ላይ ወይም በግማሹ ሊሸፍነው አይገባም
- ምንም ዓይነት በግራው ወይም በቀኙ በኩል ሊተኛበት አይገባም

በርካታ ውቅሮች:
- ትልቅ ዲዛዬን ሥራ፥ ለታብሌቶች እና ለስልኮች
- በራሱ መረጃዎችን የሚያቆይ
- 96 ደረጃዎች
- ስታቲስቲክስ
- ማሳደጊያ እና ማሳነሻ
- የጫዋታውን ገጽ ለማንቀሳቀስ ይንኩት
- ወደ ኋላ መመለሻውን አይገድቡት

ይህ ጫዋታ ሙሉ በሙሉ ወደ አማርኛ ተተርጉሟል።
የተዘመነው በ
23 ጃን 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.7
28.9 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

- Update internal components