Learn Afaan Oromoo in Amharic

4.5
72 مراجعة
+50 ألف
عملية تنزيل
تقييم المحتوى
الجميع
صورة لقطة الشاشة
صورة لقطة الشاشة
صورة لقطة الشاشة

لمحة عن هذا التطبيق

መግቢያ: -
ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋ መማር ለራስ ነው :: ኢትዮጲያችን የባለ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ብሄር እናት ናት። የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ቢያውቅ ጥቅሙ ለራሱ ነው ::
ስለሆነም ይሄ ፕላትፎርም (سيدي) ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ እንድትማሩ በከፍተኛ ሁኔታ ይረዳችኋል የኮርሱ ርዕስም
ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ "ይሰኛል፡ ኦሮምኛ ቋንቋ በቀላሉ ይማሩ ስንል ሶስት ሰዓት በማይሞላ ቪዲዮ ኦሮሞኛን መናገር ፣
ማንበብ ፣ መጻፍ ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል።
እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቪዲዮዎቹን ከመረሳችሁ በኋላ የወይታመን ውጤት እንደምታመጡ አልጠራ ጦርም

የኮርስ ውጤት: -
ኦሮምኛ ቋንቋ መናገር
ኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍ
ኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥና
ኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ መቻላችሁ ነው ::

የኮርስ መስፈርቶች: -
ኮምፒውተር ፣ ወይም ታብሌት ፣
ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።
ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልግም።
በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገር።
تاريخ التحديث
26‏/02‏/2023

أمان البيانات

يبدأ الحفاظ على أمان بياناتك بفهم الآلية التي يتّبعها مطوِّرو البرامج لجمع بياناتك ومشاركتها. قد تختلف خصوصية البيانات وممارسات الأمان حسب آلية استخدامك للتطبيق ومنطقتك وعمرك. يوفّر مطوِّر البرامج هذه المعلومات وقد يعدِّلها بمرور الوقت.
لا تتم مشاركة أيّ بيانات مع جهات خارجية.
مزيد من المعلومات حول الآلية التي يتّبعها مطوِّرو البرامج للإشارة إلى مشاركة بيانات المستخدمين
لم يتم تجميع أي بيانات.
مزيد من المعلومات حول الآلية التي يتّبعها مطوِّرو البرامج للإشارة إلى جمع بيانات المستخدمين
لا يتم تشفير البيانات

التقييمات والتعليقات

4.5
71 مراجعة
ተስፋሁን አደራው ጀንበሩ አዮ ታደሰ ተክሉ
25 يناير 2023
ዋው ዋው ዋው በእውነት በጣም ደስ ይላል እኔ የኦሮሞ ቋንቋ ለመማር በጣም ፍላጎት አለኝ ምክንያቱም ቋንቋ መማር ለራስ እንደሆነ አውቃለሁ ግን እስካሁን ድረስ ምንም አላውቅም ይሄን አፕል ግን እሞክረዋለሁ ሙከራ ላይ ነኝ
رأى شخص واحد أنّ هذه المراجعة مفيدة.
هل كان هذا المحتوى مفيدًا؟