ይህ አፕሊኬሽን የተሰራው ለበገና ተማሪዎች ሲሆን የበገና ተማሪዎች በገናቸውን አፕሊኬሽኑ ላይ ካለው በተመሳሳይ መነሻ / ሜጀር ቃኝተው ከጨረሱ በኋላ በቃኙበት መነሻ መማሪያ መዝሙሮች የሚለው ውስጥ ገብተው በተመሳሳይ ሜጀር ለመዘመር ያስችላል። ይህም በተቃኘበት ሜጀር ተመሳሳይ መዝሙር ለመዘመር ይረዳል። ብዙ የሚጎድሉት ነገሮች ቢኖሩም ከዚህ ቀጣይ በሚወጡት አፕሊኬሽኖች ላይ በየጊዜው እንደሚስተካከል ከወዲሁ ማሳወቅ እፈልጋለሁ። ለማንኛውም አስተያየት عنا ላይ በመግባት በቴለግራም ወይም በኢሜል አስተያየታችሁን እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ
تاريخ التحديث
27/01/2023