ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል።።
በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት
• የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ ፣ ምዕራፍ ፣ መዋሥዕት መዋሥዕት ፣ ዘማሬ ፣ ዚቅ)
• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች
• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት
• የቅዳሴ መጻሕፍትን
• የሰዓታት መጽሐፍን
• የማኅሌት ክፍሎችንና መጻሕፍትን
• የኪዳን ጸሎት
• ሊጦን
• መስተብቍዓት
• ዘይነግሥ
تاريخ التحديث
22/01/2024