ይህ አፕልኬሽን قصص الأنبياء በመባል የሚታወቀውን የነብያት ታሪክ የሚያስተምር ኪታብ ሲሆን በዚህ አፕልኬሽን የነብዩላህ ሁድ እና ሷሊህ አለይሒሰላምን የህይወት ታሪክ በ19 ክፍሎች በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ተቀርቶ ያለቀውን ትምህርት የያዘ አፕልኬሽን ነው ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Ažurirano dana
16. mar 2023.