ይህ ቁርአን ተፍሲር ጁዝ 10-12 አፕልኬሽን እነዚህን ፋይዳዎች ይዟል ፦
- ይህ አፕልኬሽን ኢንተርኔት አይፈልግም
- ከሱረቱል ሱረቱል አንፋል 10ኛው ጁዝ እስከ ሱረቱል ዩሱፍ 12ኛው ጁዝ ድረስ ያካትታል።
- ለመቅራት እንዲመች ገጽ በገጽ የተከፋፈለ ነው ።
- ቁርአኑን እየተመለከተን ትርጉሙን እየደጋገምን በማዳመጥ ፣ በቀላሉ የአላህን ቃል ቁርአን እንድንገነዘብ ይረዳናል ።
- የቁርአን ተፍሲሩን የሚያስተምሩት ኡስታዝ አቡያሲር አብዱልመናን ሲሆኑ ለማዳመጥ በጣም ምቹ በሆነ መልኩ ያስተምሩናል ።
- ሙሉ ሰላሳ ጁዝ ተፍሲርን በእነዚህ ሊንኮች የምንለቅ ይሆናል ።
ተፍሲር ጁዝ 1-3
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz1to3
ተፍሲር ጁዝ 4-6
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz4to6
ተፍሲር ጁዝ 7-9
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz7to9
ተፍሲር ጁዝ 10-12
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz10to12
ተፍሲር ጁዝ 13-5
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz13to15
ተፍሲር ጁዝ 16-18
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz16to18
ተፍሲር ጁዝ 19-21
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz19to21
ተፍሲር ጁዝ 22-24
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz22to24
ተፍሲር ጁዝ 25-27
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz25to27
ተፍሲር ጁዝ 28-30
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hussenapp.juz28to30
Ažurirano dana
22. okt 2022.