Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

10 k+
Baixades
Classificació del contingut
Per a tots els públics
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla
Imatge d'una captura de pantalla

Sobre l'aplicació

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ቅድመ ÷ ድኅረ ዓለም ያለአባት ከእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ÷ ÷ ማዕርግና ሹመት የሚያስረዳ ÷ የመነኮሳትን የጻድቃንንና እረፍት የደናግልንና ÷ ምግባር እረፍትየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ክርስቲያናዊ ÷ በአጠቃላይ ትሩፋታቸውን ገቢረ ተአምራታቸውን ÷ መጽሐፍ ትሩፋታቸውን የሚዘክር ፡፡ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ



የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ ምእላድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ፡፡ ፡፡

 እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ታሪካቸውና ቀን ገድላቸው የተጻፈበት መድበል።።
Data d'actualització:
30 d’oct. 2020

Seguretat de les dades

La seguretat comença en entendre com els desenvolupadors recullen i comparteixen les teves dades. Les pràctiques de privadesa i seguretat de les dades poden variar segons l'ús que es fa de l'aplicació, la regió i l'edat. El desenvolupador ha proporcionat aquesta informació i és possible que l'actualitzi al llarg del temps.
No es comparteixen dades amb tercers
Més informació sobre com els desenvolupadors declaren la compartició de dades
No es recullen dades
Més informació sobre com els desenvolupadors declaren la recollida de dades
Les dades s'encripten mentre estan en trànsit
Les dades no es poden suprimir

Novetats

Support for target Android 10 (API level 29) included