Holy Pictures of EOTCቅዱሳን ስዕላት

Obsahuje reklamy
4,5
554 recenzí
50 tis.+
Stahování
Hodnocení obsahu
Všichni (E)
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky
Snímek obrazovky

Informace o aplikaci

Tato aplikace obsahuje více než 400 různých Svatých obrázků etiopské pravoslavné církve Tewahedo Svatých svatých, Svatých andělů, Svatých otců, Svatých matek a Svatých obrázků Boha se seznamem ročních, Měsíční svaté dny, které se slaví v pravoslavné církvi Tewahedo a nakonec aplikace obsahuje seznam biblických jmen a jejich meningů.

Upozorňujeme, že obrázky Svaté, které se nacházejí v této aplikaci, nejsou jediné, kam existuje mnoho Svatých, které nejsou součástí této aplikace.

ከ መተግበሪያ ውስጥ ከ 400 በላይ የቅዱሳን ስዕላትን በማንኛውም ጊዜ ማግኘት እንዲችሉ ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ በመተግበሪያው ውስጥ ስእላቱ እንዲካተቱ ተደርጎዋል ፡፡
ከቅዱሳኑ በረከት ረድኤት ይደርብን
አሜን !!!

ከዚህ በታች ያለው አቡነ ገብርኤል በ 1990 ካሳተሙት “ክብረ ቅዱሳን» ከሚለው መጻሕፍ የተወሰደ ነው

የጥንቱና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን የሚከተል ሁሉ ሁሉ ከቅዱሳት ሥዕሎች ሁለት ዐበይት ያገኛል ይኽውም ይኽውም ረድኤት ናቸው። ይልቁንም ዓለም ከመፈጠሩ የነበረው ቃለ እግዚአብሔር (አካላዊ ቃል) በኋለኛው ዘመን ሰውን ለማዳን ወደዚህ መጥቶ መጥቶ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተፀንሶ ከሥጋዋ ሥጋን ፣ ፣ ነፍስን ነፍስን ነስቶ ከኃጢአት ብቻ ፍጹም ፍጹም ሆኖ በድንግልና የተወለደውና የተወለደውና ተሰቅሎ ማቅረብ ማቅረብ መስበክ መስበክ ፤ ማስተማር ነው። በዚህም መሠረት የጌታችንን የልደቱን ፣ የጥምቀቱን ታሪክ ፣ የስቅለቱን ፣ የትንሣኤውንና የዕርገቱን ታሪክ በሥዕል ነድፎ ለምእመናን ማቅረብ ማለት የጌታችንን ወንጌለ መንግሥት መስበክና ማስተማር ማለት ነው ምክንያቱም ሥዕል ሥዕል የተጻፈ ጽሑፍ ማለት ነውና። ጌታችን ተወለደ ፣ ተጠመቀ ተሰቀለ ፣ ሞተ ፣ ከሙታን ተለይቶተነሣ… የሚለው የወንጌሉ ታሪክ በሥዕል ማቅረብ ማለት ታሪኩን በጉልህ ጽፎ ማቅረብ ማለት ነው።
ሐዋርያው ​​ቅዱስ ጳውሎስ ለገላትያ ክርስቲያኖች ሲጽፍ ሲጽፍ «የማታስተውሉ የገላትያ ሰዎች ሆይ ፤ በዓይናችሁ ፊት ኢየሱስ እንደተሰቀለ ሆኖ ነበር »ያለው ኢየሱስና ታሪኩን በሚገባ አውቀውትና ከልብም ተረድተውት እንደ ነበር ለመግለጽ ነው (ገላ .3 ፤ 1-2)

ስለዚህ ከላይ እንደተገለጸው ቅዱሳት ሥዕሎች ልብ ልብ ብሎ በማንበብ (በማስተዋል) ታሪኩን በሚገባ ማወቅና መረዳት ስለሚቻል ፤ ስለዚህ በቤተ ክርስቲያን የሚገኙ ሥዕሎች የክርስትና ሃይማኖት አስተማሪዎችና አስረጂዎች መሆናቸውን መገንዘብ ተገቢ ነው።

ሁለተኛው ጥቅም ከቅዱሳት ሥዕሎች የሚገኘው ሌላው ዐቢይ ጥቅም ደግሞ ረድኤት (ርዳታ) ነው።

ኢየሱስ ክርስቶስ በነበረበት በጣም የነበሩት የጥንት ክርስቲያኖች በጌታችን ሥዕል ፣ በቅድስት ድንግል ሥዕልና በቅዱሳን ሥዕሎች ይማፀኑ እንደ ነበር የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይመሰክራል።። በዘመናችን ተቆፍረው የተገኙ የጥንት ክርስቲያናት ፍርስራሶችም በሥዕላተ ቅዱሳን መማፀን ጥንታዊ ትውፊት (ሥርዓት) እንደሆነ ያመለክታሉ ታሪክን መካድ ደግሞ አያትና ቅድመ አያትን መካድ ማለት ነው። ስለ ሥዕል ክብር የቤተ ክርስቲያን ትውፊታዊ ታሪክ ምስክር ነው። የታወቀው ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊ ኤጲስ ቆጶስዘቂሳርያ ቆጶስዘቂሳርያ ጌታ ሥዕል አጀማመርና አመጣጥ ጽፎ ያቀረበውን ብፁእ አባ ጎርጎርዮስ ሊቀ ጳጳስ ዘሸዋበመጽሐፋቸው ጠቅሰውታል።። አኛም የጥቅሱን ፍሬ ነገር ቀጥለን ጠቅሰነዋል።

«ንጉሥ ዐብጋር በዑር ኤዴሣ ንጉሥ ጌታችን በነበረበት ዘመን ይኖር ነበረ ፤ ስሙም (ልዑካን) ይባል ነበር። ዐብጋር ማለት በከለዳውያን ቋንቋ ቄሣር ማለት ነው። ዐብጋር ዘመን ዘመን በጠና ነበር ፤ የጌታችንን የጌታችንን ጽፎ ለጌታችን ለጌታችን ላከለት ላከለት ፤ ፤ ጌታችንም ጌታችንም በኋላ ከመልእክተኛው እጅ ተቀብሎ ካነበበው በኋላ «ሳያየኝ ያመነኝ ዐብጋር ብፁዕ ነው» ብሎ ዐብጋርን በማመስገን በሱ ስም እንዲፈውሰው ከደቀ መዛሙርቱ መካከል አንዱን በመግለጽ መልስ መልስ ላከለት። ነገር ግን ከጌታ ጋር ተገናኝቶ የተመለሰው ዩካማ (ዩካማ) መልእክተኛ ሠዓሊ ስለነበር ጋር ሲነጋገር በሥዕል በሥዕል ነድፎ (ሥሎ) ከደብዳቤው ጋር ይዞ ተመለሰ አንደ አንደ ደረሰ ከጌታ የተላከውን ለታመመው ንጉሥ አነበበለት ፤ ሥዕሉንም አሳየው። በዚያን በሽተኛው ንጉሥ የጌታችንን ቃል ከደብዳቤው ሰምቶና ሥዕሉንም በዓይኑ ተመልክቶ ወዲያው ከሕመሙ እንደ ተፈወሰ ተፈወሰ አባ አባ 1974 ገጽ 119 120)።

ይኽው አውሳብዮስ ስለ ጌታችን ምስክርነት ምስክርነት እንዲህ የሚል ነው «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ደሙን እያንጠፈጠፈ መስቀሉን ተሸክሞ ወደ ጎልጎታ በሚጓዝበት ወቅት እያለቀሱ ከሚከተሉት ደጋግ ሴቶች መካከል ቬሮኒካ የተባለች ደግ ሴት የራስዋን መሸፈኛ አውልቃፊቱን በላብ የተጠመቀውን ፊቱን ጠርጎ ጠርጎ ሥዕለ ሥዕለ ሥዕለ ሥዕለ ሥዕለ ሥዕለ ሥዕለ ገጹ ማለት የፊቱ መልክ ላይ ታትሞ ቀረ »በማለት ከላይ የጠቀስነው የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊው አውሳብዮስ ይመሰክራል።

ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ደግሞ ወላዲተ አምላክ በነበረችበት ክፍለ ዘመን የነበረው ሐዋርያው ​​ቅዱስ ያዕቆብ የጌታን ታሪክ (ወንጌል) ሲጽፍ ስለ ወላዲተ አምላክም ብዙ ጽፎአል። በዚህ የያዕቆብ ወንጌል (ያዕቆብ ታሪክ) በተባለው የትውፊት መጽሐፍ ወንጌላዊው ቅዱስ ለመጀመሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ የማርያምን ሥዕል መሃሉ ተጽፎአል።

አውሳብዮስ ኤጲስ ቆጶስ ዘቂሳርያና የቤተ ክርስቲያን ታሪክ ጸሐፊዎች እንደ የጥንትዋ ቤተ ክርስቲያን ለጌታችን ክርስቶስ ክርስቶስ ፣ ለወላዲተ አምላክ ፣ ለቅዱሳን መላእክት ፣ ለጻድቃንና ለሰማዕታት ሥዕሎች ሥዕሎች ከፍ ያለ እንዲደረግላቸውና እንዲደረግላቸውና የአክብሮት ስግደት እንዲቀርብላቸው ስታስተምር ስታስተምር ኖራለች። ምእመናንም በቤተ ክርስቲያን ትምህርት በሚጸልዩበት ቤተ ክርስቲያንና በቤታቸው በሚገኘው በግል ጸሎት ቤታችው የጌታችንን ፣ የቅድስት ድንግል ማርያምና ​​የቅዱሳንን ሥዕሎች በግድግዳው በመስቀልና የክብር ስግደት በማቅረብሲማፀኑባቸው ኖረዋል።

በዚሁ ሁኔታ የሥዕል ክብር ቤተ ክርስቲያን እንደ ተጠበቀ አስከ ስምንተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ድረስ ከቆየ በኋላ ሳይታሰብ በድንገት ከክርስቲያኖቹ መካከል ጥቂቶች ሰዎች የሥዕልን ክብር በመቃወም ተነሡ ተነሡ። በዚሁ ምክንያት በሮምና በቢዛንታይን ግዛቶች ከባድ ክርክርና ሁከት ተቀሰቀሰ። በ ጊዜ በ 797 ዓም የምስራቅቤተ ክርስቲያን መሪዎች ጉባዔ የቅዱሳንን ሥዕሎችማክበርና መሳም (መሳለም) እንደሚገባ ለሥዕሎቹም የአክብሮት ስግደት ማቅረብ ተገቢ መሆኑን በሰፊው አትተው ወስነዋል ... ቀሪውን ከዌብሳይቱ ላይ ያንብብቡ
Datum aktualizace
8. 2. 2024

Zabezpečení údajů

Bezpečnost začíná pochopením toho, jak vývojáři shromažďují a sdílejí vaše data. Postupy ochrany soukromí a zabezpečení dat se mohou lišit podle způsobu používání, oblasti a věku. Tyto informace poskytl vývojář a může je průběžně aktualizovat.
S třetími stranami nejsou sdílena žádná data
Další informace o tom, jak vývojáři deklarují sdílení
Aplikace neshromažďuje žádná data
Další informace o tom, jak vývojáři deklarují shromažďování
Data jsou šifrována během přenosu
Můžete požádat o smazání dat

Hodnocení a recenze

4,5
546 recenzí

Novinky

Sharing Holy Picture is now added
More Holy Pictures Added
Some bugs fixed specially for android 5+ users
bugfix