ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በጥንቃቄ እና በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ መተግበርያ ነው።።።
መተግበሪያው ልዩ ልዩ ይዘቶች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ:
* የፀሎት መፃህፍት
* መሠረታዊ የሀይማኖት ትምህርቶች
* ስብከቶች፣ መዝሙሮች
* የመዝሙር ግጥሞች
* የቅዱሳን ገድል እና ታሪኮች ወዘተ…ይገኙበታል።
ይህ መተግበሪያ ሁሉን በአንድ የያዘ፣ ለአተቃቀም ምቹ እንዲሁም ከክፍያ ነፃ ነፃ ነፃ ነፃ ነፃ ነፃ
Aktualisiert am
28.08.2023
Bücher & Nachschlagewerke