መንዙማ አፕን ከፕለይ ስቶር ይጫኑ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ (አፕልኬሽን) በሳዳት ከማል በመንዙማ ዙሪያ የቀረቡትን ትምህርቶች አጠቃሎ የያዘ ነው።።።
መተግበሪያው ያካተታቸው ትምርቶች፦
๏ መንዙማ የተሰኘውን መፅሐፍ ለአንባቢያን እና ለአጠቃቀም ቀላል በሆነ መልኩ ከተለተለያዩ አይነት አማራጮች ጋር ፣ ፣ ፣
๏ መንዙማ በሚል ርዕስ በኡስታዝ ሳዳት ከማል የተሰጡ 7 ክፍል ትምህርቶች ባለው ድምፅ ፣ ፣ ፣
๏ እንዲሁም መንዙማ ፓምፕሌትን አካቶ ይዟል።
Aktualisiert am
06.06.2022
Bücher & Nachschlagewerke