Melka Kidusan መልክዐ ቅዱሳን

3,6
121 arvustust
10 tuh+
Allalaadimised
Sisu reiting
Kõik
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt
Ekraanipilt

Rakenduse teave

መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ወቅት ወይም የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው ፡፡ የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው ፡፡ ፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው ፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ፡፡ ፡፡ ፡፡ ፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል ::

መልክአ ቅዱሳን በአማርኛ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ
መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ
መልክአ ማርያም አማርኛ
መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ
መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።
መልክአ ኤዶም በአማርኛ
መልክአ ሚካኤል አማርኛ
መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።
መልክአ ዑራኤል በአማርኛ
መልክአ ሥላሴ በአማርኛ
መልክአ ሩፋኤል አማርኛ
መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ
ሰይፈ መለኮት በአማርኛ።

መልክአ ቅዱሳን በግዕዝ
መልክአ ሥላሴ
መልክአ አማኑኤል
መልክአ እግዚአብሔር አብ
መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ
መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ
መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ
መልክአ ማርያም በግዕዝ
መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ
መልክአ ልደታ
መልክአ ፍልሰታ
መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ
መልክአ ውዳሴ በግዕዝ
መልክአ አንቀጸ ብርሃን
መልክአ ሚካኤል በግዕዝ
መልክአ ገብርኤል በግዕዝ
መልክአ ዑራኤል በግዕዝ
መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ
መልክአ ራጉኤል
መልክአ ፋኑኤል
መልክአ ገብርኤል ካልዕ
መልክአ ሚካኤል ካልዕ
መልክአ ፬ቱ እንስሳ
መልክአ ካህናተ ሰማይ
መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ
መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ
መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ
መልክአ እስጢፋኖስ
መልክአ ጊዮርጊስ
መልክአ ቂርቆስ
መልክአ መርቆሬዎስ
መልክአ ዮሐንስ
መልክአ ክርስቶስ ሠምራ
መልክአ አርሴማ
መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ
መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ
መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ
መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል
መልክአ ቍርባን በግዕዝ
መልክአ አረጋዊ
መልክአ ሳሙኤል
መልክአ ማርቆስ
መልክአ ሐና
መልክአ ሊባኖስ
መልክአ ላሊበላ
መልክአ መስቀል
መልክአ ሰንበት
መልክአ ሐራ ድንግል
መልክአ ቴዎድሮስ
መልክአ አዕላፍ
መልክአ ኢያቄም
መልክአ ዓቢየ እግዚእ
መልክአ ኤልያስ
መልክአ ኤዎስጣቴዎስ
መልክአ እንድርያስ
መልክአ ኪሮስ
መልክአ ገብረ ክርስቶስ
መልክአ ዜና ማርቆስ
መልክአ ያሬድ
መልክአ ያሬድ ካልዕ
መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ
መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ
መልክአ ሀብተ ማርያም
መልክአ ሰላማ
መልክአ ኢየሱስ ሞዐ
መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ
መልክእ ዓቢብ
መልክአ ዐቢብ ካልዕ
መልክአ ሕፃን ሞዐ
መልክአ ፋሲለደስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ ነቢያት
መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ መኃልይ
መዝሙረ ክርስቶስ ካልዕ
መልክአ ኢየሱስ
ምክሐ ምዕመናን
ሐዲስ መልክአ መድኃኔ ዓለም
Värskendatud:
30. okt 2020

Andmete ohutus

Ohutus algab sellest, et mõistaksite, kuidas arendajad teie andmeid koguvad ja jagavad. Andmete privaatsuse ja turvalisuse tavad võivad olenevalt kasutamisest, piirkonnast ja vanusest erineda. Selle teabe esitas arendaja ja seda võidakse aja jooksul värskendada.
Kolmandate osapooltega ei jagata andmeid
Lisateave selle kohta, kuidas arendajad andmete jagamisest teada annavad
Andmeid ei koguta
Lisateave selle kohta, kuidas arendajad andmete kogumisest teada annavad
Andmed on edastamisel krüpteeritud
Andmeid ei saa kustutada

Hinnangud ja arvustused

3,6
117 arvustust

Mis on uut?

Support for target Android 10 (API level 29) included