ይህ አፕ በ HUDA SOFT የተሰራ ሲሆን በውስጡ ስለ ጾም ብዙ ዠ ንጥቦችን ከነዚህ መካከል በጥቂቱ ስለ ሻዕባን ወር ቱሩፋት, የረመዷን አቀባበል, ረመዷንን በምን ሁኔታ ማሳለፍ እንዳለብን, ጾምን የተመለከቱ ፈትዋዎች, ረመዷንን በጤና ለማሳለፍ የሚያግዙ ነጥቦች ስለ ዘካተል ፊጥር, ስለ ኢድ ስርዓት, ስለ ሸዋል እንዲሁም ከዚህም ውጪ ብዙ ነጥቦች አካቷል.
Värskendatud:
5. juuni 2022