ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

۳٫۴
۷۰ مرور
+۱۰ هزار
بارگیری‌ها
رده‌بندی محتوا
مناسب برای همه
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت
نماگرفت

درباره این برنامه

«ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ» ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፣ ቀኖና ትውፊት ትውፊት መሠረት ዶግማ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቆ ከ፲፪ መጻሕፍት በላይ ተካተውበት የቀረበ መድብል ነው።
ይህ የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የትርጓሜ ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና የተጠበቡባቸውን ሲወርዱ ሲወራረዱ ለእኛ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት መጻሕፍት የተካተቱበት ነው። ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው ይህ መድብል ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ስለሆነ ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ እናደርጋለን። ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል። ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት አማኞች ለተጻፉ ለተጻፉ መጻሕፍት ተገቢ ምላሽ ደብረ «ደብረ አሚን - የሃይማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል። በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች ፣ ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል። ለምን እንርቃለን؟ ከእኛ ለምን ይርቃል؟ መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ንስሐ የሚመራ ለምን «ለምን ርቀህ ቆምህ؟» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ የተካተተ ነው። የአዘጋጁ መጻሕፍት ገበያ ላይ የማይገኙ መሆናቸው ይህን መተግበሪያ ልዩ ያደርገዋል።
መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት የምትገለገልባቸውን ድንቅ መጻሕፍት ሃይማኖተ አበውንና መጽሐፈ ስንክሳርን ያካተተ ነው።
መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት

b> የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል
- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ።
-የውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።
- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ።
- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ።

b> የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል
- ደብረ
- ፍኖተ
- ለምን ርቀህ ቆምህ؟
- አማኞችን ማጽናትና
-
-
-

b> ሌሎች መጻሕፍት ክፍል።
- ሃይማኖተ
- መጽሐፈ
- ፍኖተ
تاریخ به‌روزرسانی
۱۰ آبان ۱۳۹۹

ایمنی داده

ایمنی با درک اینکه توسعه‌دهندگان چگونه داده‌های شما را جمع‌آوری و هم‌رسانی می‌کنند شروع می‌شود. شیوه‌های حفظ امنیت و حریم خصوصی داده‌ها ممکن است براساس استفاده، منطقه، و سن شما متفاوت باشد. توسعه‌دهنده این اطلاعات را ارائه کرده است و ممکن است آن را درطول زمان به‌روزرسانی کند.
هیچ داده‌ای با اشخاص ثالث هم‌رسانی نمی‌شود
درباره نحوه اعلام هم‌رسانی داده‌ها توسط توسعه‌دهندگان بیشتر بدانید
هیچ داده‌ای جمع‌آوری نمی‌شود
درباره نحوه اعلام جمع‌آوری داده‌ها توسط توسعه‌دهندگان بیشتر بدانید
داده‌ها هنگام جابه‌جایی رمزگذاری می‌شود
نمی‌توان داده‌ها را حذف کرد

ویژگی‌های جدید

Target API 29 (Android 10) updated