Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

10.000+
Descargas
Clasificación de contido
Todos
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla
Imaxe de captura de pantalla

Acerca desta aplicación

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ጥርቅምቅም ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

የሥላሴን አንድነትና ሦሥትነት ÷ የጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ከአብ ÷ ድኅረ ዓለም ያለአባት ቅድስተ ቅድስተ ÷ ማርያም ከሥጋዋ እረፍት ÷ ÷ ማዕርግና እረፍት የሚያስረዳ ÷ የሐዋሪያትን ሹመት እረፍት የደናግልንና የመነኮሳትን መከራና እረፍት የደናግልንናየቤተ ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። ትርጓሜውም በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። የቅዱሳን ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ተአምራታቸውን ÷ በአጠቃላይ ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ ÷ መጽሐፍ የሚዘክር ፡፡ ÷ ጠቅለል ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ቅዱሳን ቅዱሳን ነዉ



የመጽሐፉ ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ፡፡ ፡፡

 እስከ ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል የተጻፈበት ወይም ታሪካቸውና ቀን ገድላቸው የተጻፈበት መድበል።።
Última actualización
30 de out. de 2020

Seguranza dos datos

A seguranza pasa por entender como recompilan e comparten os teus datos os programadores. As prácticas relacionadas coa seguranza e a privacidade dos datos utilizadas poden variar en función do uso, a rexión e a idade. O programador facilitou esta información e pode modificala co paso do tempo.
Non se comparten datos con terceiros
Máis información sobre como fan os programadores declaracións acerca dos datos que comparten
Non se recompila ningún dato
Máis información sobre como fan os programadores declaracións acerca da recompilación de datos
Encríptanse os datos en tránsito
Non se poden eliminar os datos

Novidades

Support for target Android 10 (API level 29) included