ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሚዲያ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በጥንቃቄ እና በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ መተግበርያ ነው።
መተግበሪያው ልዩ ልዩ ይዘቶች ያሉት ሲሆን ከነዚህም ውስጥ:
* የፀሎት መፃህፍት
* መሠረታዊ የሀይማኖት ትምህርቶች
* ስብከቶች፣ መዝሙሮች
* የመዝሙር ግጥሞች
* የቅዱሳን ገድል እና ታሪኮች ወዘተ…ይገኙበታል።
ይህ መተግበሪያ ሁሉን በአንድ የያዘ፣ ለአተቃቀም ምቹ እንዲሁም ከክፍያ ነፃ ነው።
Aktualisiert am
28.08.2023
Bücher & Nachschlagewerke