ይህ አፕልኬሽን ኹዝ አቂደተክ ሚነል ኪታቢ ወሱነህ የምትባለዋን የጀማሪዎች የአቂዳ ኪታብ ለመቅራት በሚመች መልኩ በኡስታዝ አቡ አብደላህ ኢብን ኸይሩ በ29 ክፍሎች ያለኔት ኪታቡ እየታዬ በክፍል በክፍል ለመቅራት ይቻል ዘንድ ታስቦ የተዘጋጀ አፕልኬሽን ነው ።
- አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ኢንተርኔት አይጠይቅም ትክክለኛ የሙስሊም እምነት ምን መምሰል እንዳለበት መማር ለምትፈልጉ ወሳኝ የሆኑ ትምህርቶችን ይዟል ።
- አፕልኬሽኑ ምንም አይነት ክፍያ አይጠይቅም ፣ ይህ አፕ እንደዚህ ባማረ መልክ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ +251912767238 ያገኙናል ።
Aktualisiert am
01.10.2022