ይህ አፕልኬሽን ኡሡሉ ሱና በመባል የሚታወቀውን ኪታብ መትን እንደዚሁም ሸርህ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም በ12 ክፍሎች በአማርኛ ለመማር ያስችላል ።
ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን መማር ያስችለናል ።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።
Aktualisiert am
24.05.2023